@justchillkaylin: Do you agree with @talk_that_dee ?

Kaylin Moss IG: justchillkay
Kaylin Moss IG: justchillkay
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 29 October 2026 14:37:42 GMT
30894
251
8
4

Music

Download

Comments

bibi.alden
Bibi Alden :
My sister ex husband had a vasectomy right after they had one child, my sister was ok with that decision. Years later they divorced & he moved in with a 21 year old woman who already had a child, to make the story short she told him she was pregnant by him without knowing he had a vasectomy. She was cheating on him & was pregnant
2026-10-29 20:45:38
3
lifeofabena
Classy Ghanaian :
So pretty 😍
2026-10-31 00:29:19
2
prynhawn_
. :
2026-11-01 21:08:56
0
row_forde
Row :
2026-10-29 14:44:30
4
talk_that_dee
talk_that_dee :
Y’all, this case is shocking! Go watch the full episode on @talk_that_dee and tell me what you think of my verdict. Do you agree or disagree? Comment on the episode! Dating Court is a brand-new show, so don’t forget to follow @talk_that_dee and share with your friends!
2026-10-29 14:40:39
3
To see more videos from user @justchillkaylin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ታውቃለህ አምላኬ ሆይ በእውነት ታውቃለህ ያደከመኝን...ያስጨነቀኝን...ከእግርህ ስር እንድወጣ ያረገኝን ነገር ታውቃለህ...በእውነት ቤቴ በእንባ ተጥለቅልቆ እምነቴም እንዲላላ ያረገኝን ነገር ታውቃለህ...ለራስ ብቻ በሚመስል ድምፅ ሀሳቡን እንዳጣ ሰው ለብቻዬ በሬን ዘግቼ ደግሞም በበረሀ መሃል ያወራውህን ጉዳይ እርግጥ ነው ታውቃለህ...ያዛለኝን ያደከመኝንም ነገር ጠንቅቀህ ታውቃለህ...የሞተውን ነገሬንም ታውቃለህ...አለቀለት የተባለውን በአጥንት የቀረውን ጉዳዬንም አዎን ታውቃለህ....በቃኝ ብዬ እጅ የሰጠሁበትን ነገሬንም ጠንቅቀህ ታውቃለህ... በርግጥ እኔም አንድ ነገር አውቃለሁ.....ቃልህ የሞተውን እንደ ሚያስነሳ....በረሀውን ገነት እንደሚያደርግ...በአጥንት የቀረውን እንደ ሚያፋፋ...እንባ ያራጨውን ወደ ሳቅ እንደሚቀይር....እንደ አለት ንቃቃት የተበታተነውን እንደሚሰበስብ...እንደ እቶን አሳት የተቀጣጠለውን እንደሚያረግብ....ተስፋ የሚያስቆርጠውን ተስፋ ሰጪ እንደ ሚያደርግ በርግጥ አውቃለሁ ደግሞም አምናለሁና!!....ነገሬን ሁሉ የህይወቴ መስራችና ዳኛ ወደ ሆነው ወደ ቃልህ ጎራ አደርገዋለሁ!!...ነፍሴ ከቃልህ አንዳች ሰምታ እንደ ምትረጋጋ ያዛላትንም እንደ ምትጥል ገብቶኛልና ወደ ቃልህ እጠጋለሁ!!!!!.....ያወክልኝን ነገር ሁሉ ለቃልህ አስገዝቻለሁ!!!
ታውቃለህ አምላኬ ሆይ በእውነት ታውቃለህ ያደከመኝን...ያስጨነቀኝን...ከእግርህ ስር እንድወጣ ያረገኝን ነገር ታውቃለህ...በእውነት ቤቴ በእንባ ተጥለቅልቆ እምነቴም እንዲላላ ያረገኝን ነገር ታውቃለህ...ለራስ ብቻ በሚመስል ድምፅ ሀሳቡን እንዳጣ ሰው ለብቻዬ በሬን ዘግቼ ደግሞም በበረሀ መሃል ያወራውህን ጉዳይ እርግጥ ነው ታውቃለህ...ያዛለኝን ያደከመኝንም ነገር ጠንቅቀህ ታውቃለህ...የሞተውን ነገሬንም ታውቃለህ...አለቀለት የተባለውን በአጥንት የቀረውን ጉዳዬንም አዎን ታውቃለህ....በቃኝ ብዬ እጅ የሰጠሁበትን ነገሬንም ጠንቅቀህ ታውቃለህ... በርግጥ እኔም አንድ ነገር አውቃለሁ.....ቃልህ የሞተውን እንደ ሚያስነሳ....በረሀውን ገነት እንደሚያደርግ...በአጥንት የቀረውን እንደ ሚያፋፋ...እንባ ያራጨውን ወደ ሳቅ እንደሚቀይር....እንደ አለት ንቃቃት የተበታተነውን እንደሚሰበስብ...እንደ እቶን አሳት የተቀጣጠለውን እንደሚያረግብ....ተስፋ የሚያስቆርጠውን ተስፋ ሰጪ እንደ ሚያደርግ በርግጥ አውቃለሁ ደግሞም አምናለሁና!!....ነገሬን ሁሉ የህይወቴ መስራችና ዳኛ ወደ ሆነው ወደ ቃልህ ጎራ አደርገዋለሁ!!...ነፍሴ ከቃልህ አንዳች ሰምታ እንደ ምትረጋጋ ያዛላትንም እንደ ምትጥል ገብቶኛልና ወደ ቃልህ እጠጋለሁ!!!!!.....ያወክልኝን ነገር ሁሉ ለቃልህ አስገዝቻለሁ!!! "ስለዚህ ላንተ ለአዋቂው እንድታውቅልኝ ያወከውን ህይወቴን አስገዝቼ እሰጥሀለው‼️" TBARKU🤍

About