@maddieunderwater:

Maddie Underwater
Maddie Underwater
Open In TikTok:
Region: CA
Friday 30 October 2026 18:19:18 GMT
996
135
3
1

Music

Download

Comments

srl1971
srl1971 :
Lol. How old is this? Love your stuff now
2026-10-30 18:47:25
0
tiktokfan567
Jay :
My god when was this from
2026-10-30 21:19:45
0
fjmiv
Fjmiv :
❤️
2026-10-30 20:04:03
0
To see more videos from user @maddieunderwater, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💡የኤስ.ቲ.ኤስ (STS) የቅድመ-ክፍያ ቆጣሪ በድንገት አገልግሎት ማቆም (መጥፋት) እና መንስኤው🔋   📍ውድ  የቅድመ-ክፍያ ቆጣሪ ተጠቃሚ ደንበኞችን ቆጣሪዎ በተደጋጋሚ እየጠፋ ተቸግርዋል  እንግዲያውስ ቆጣሪዎ የሚያቋርጥባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች እና መፍትሄዎቻቸው እንንገርዎ! ✅ የቮልቴጅ መጠን አለመስተካከል (Over/Undervoltage)፣ ➡️ከፍተኛ ቮልቴጅ (Overvoltage):-የቮልቴጅ መጠኑ ከ 250 ቮልት በላይ ሲጨምር ቆጣሪው ለዕቃዎቻችን ደህንነት ሲባል በራሱን ያቋርጣል። ቮልቴጁ ወደ መደበኛ መጠኑ ሲመለስ ቆጣሪው በራሱ ሥራት ይጀምራል። 👉ዝቅተኛ ቮልቴጅ (Undervoltage):-የቮልቴጅ መጠኑ ከ132 ቮልት በታች ሲቀንስም ቆጣሪው ይቋረጣል፤ ሲስተካከልም በራሱ ይመለሳል። ✅የሎድ (Load) መጠን ማለፍ፣ ➡️እያንዳንዱ ቆጣሪ የተፈቀደለት የኤሌክትሪክ ጭነት (Load) ገደብ አለው። ከተፈቀደው መጠን በላይ በአንድ ጊዜ መጠቀም ሲጀመር ቆጣሪው ራሱን ያጠፋል። ✅ የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር (የሽቦ) ችግሮች፣ ➡️የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ ዑደት (Short circuit) ላይ ሌላ ቴክኒካል ችግር ሲኖር ቆጣሪው ደህንነትን ለመጠበቅ ብሎ ኃይል ያቋርጣል። 🛠 የችግሩ መፍትሄ፣    ➡️እንዲህ ዓይነት ችግሮች በሚያጋጥሙበት ጊዜ ቆጣሪውን እንደገና ለማስነሳት 'ሜንቴናንስ ቶከን' (Maintenance Token) መጠቀም ያስፈልጋል፣ 👉እንዴት ማግኘት ይቻላል? በራሳችን የሞባይል መተግበሪያዎችን በማስመዝገብ ወይም ወደ ቅርብ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በአካል በመሄድ ማግኘት ይቻላል። የ 20 ዲጂት ኮድ ሲያስገቡ ቆጣሪው እንደገና መሥራት ይጀምራል። #ስማርትቆጣሪለዘመናዊሕይወት!    #ስማርትቆጣሪ   #ውጤታማየኃይልአጠቃቀም   #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

About