@jes.kidding_: asa pobla pati yung mga taga province haha #poblacion #holloweencostume #makatipoblacion

jes or no?
jes or no?
Open In TikTok:
Region: PH
Saturday 31 October 2026 11:55:38 GMT
43437
3865
3
657

Music

Download

Comments

geekzumhard
cntrcrv_ :
grabe pila jan nung Friday night hahaha
2026-10-31 17:34:41
16
xyzeivln
￶ :
eme ka te
2026-11-01 07:37:32
0
To see more videos from user @jes.kidding_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ሰበር ዜና! የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ፤ አገዛዙ የሕዝቦች የህልውና ጠንቅ መሆኑን ገልጾ የመካከለኛ ጊዜ ዕቅድ አጸደቀ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና (ትብብር ለሕልውና) ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ስብሰባውን ከጥቅምት 20 እስከ 21 ቀን 2019 ዓ.ም ማካሄዱን አስታወቀ።  ትብብሩ መመስረቱ በይፋ ከታወጀ በኋላ ባካሄደው በዚህ የመጀመሪያ ስብሰባው፤ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ የኃይል አሰላለፍ ሁኔታዎችን በጥልቀት በመገምገም የትብብሩን የመካከለኛ ጊዜ ዕቅድ አጽድቋል። በምክር ቤቱ ግምገማ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በአምባገነናዊና ዘረ-ፈጅ አገዛዝ ሥር በመውደቋ የዜጎች መፈናቀልና የከፋ ድህነት መገለጫ ሆናለች። አገዛዙ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በሌሎች አካባቢዎች ባወጀው ጦርነት ምክንያት ዜጎች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸው ተገፈፈው ሕልውናቸው አደጋ ውስጥ መውደቁ ተገልጿል። በተጨማሪም በሞያሌ፣ በአርሲ፣ በወለጋ፣ በጋምቤላ፣ በሶማሌ፣ በአፋር እና በሲዳማ የህዝብን እርስ በርስ ግጭቶች በመቀስቀስ ከፍተኛ ውድመት መፈጸሙ በመግለጫው ተመልክቷል። ምክር ቤቱ ከገመገማቸው መሠረታዊ መርሆዎች መካከል፦ የብልጽግና አገዛዝ የሁሉም የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የጋራ ጠላት መሆኑ፣  የትብብሩ መሠረታዊ ዓላማ አገዛዙን ከሥልጣን ማስወገድ ብቻ ሳይሆን የሕዝቦችን ሕልውና የሚያረጋግጥ ስትራቴጂካዊ ትብብር መሆን መቻሉ፣ የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ትብብር ለቀጣናው ልማት ወሳኝ መሆኑ ተረጋግጧል። ከዚህም በተጨማሪ ትብብሩ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ሕልውና የሚደረገውን ትግል ማጠናከር፣ ህዝባዊና ዲፕሎማሲያዊ ትግሎችን ማቀናጀት፣ እንዲሁም ከአፍሪካ ቀንድ ሕዝቦች ጋር ወዳጅነትን ማጠናከርን ጨምሮ 6 አበይት የመካከለኛ ጊዜ የተግባራት ዕቅዶችን አጽድቋል። በመጨረሻም ምክር ቤቱ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች ከህዝባዊ ኃይሎች ጋር በመሆን ትግሉን እንዲያጠናክሩ፣ ለአባል ድርጅቶች ሰራዊት በጋራ በመተሳሰር የጠላትን አከርካሪ እንዲሰብሩ፣ እንዲሁም ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ አገዛዙ በቀጣናው ላይ እያደረሰ ያለውን አፍራሽ ሚና ተገንዝቦ ከህዝቡ ጎን እንዲቆም ጥሪ አስተላልፏል።

About