@fatih_kcl004: #ampena#kotatuaampenan#fypp #mataramkeras

Tihh darderdor
Tihh darderdor
Open In TikTok:
Region: ID
Sunday 01 November 2026 03:23:55 GMT
7310
550
13
27

Music

Download

Comments

faizikusuma518
iji fiz r :
pengen ikut tapi bukan orang ampenan
2026-11-03 10:24:29
0
wira.766
DRAG BIKE 201M👑🇮🇩 :
ngeriii
2026-11-03 12:45:18
0
sukac32
🍄🍁🫧 :
izn ninggalin jejak izin
2026-11-03 07:12:20
0
_galang066
Galang :
warga ampenan
2026-11-03 00:03:23
2
afghan__wd
1112 :
ampenan city🖤
2026-11-02 02:00:32
1
mansah___________
maca(:🍻🤤🤪 :
gerus iyee ton aku bae wah teuber pas bln puwase no lek sayg sayag lek pom noo 💪🏻
2026-11-03 06:03:21
0
userh0nuq7y1bl
jUaN_dArDeDoR🤙💨 :
serem
2026-11-01 12:30:13
1
lexxxxa1ku
—Sky1zz :
2026-11-02 22:41:28
0
userh0nuq7y1bl
jUaN_dArDeDoR🤙💨 :
kembe tie batur
2026-11-01 12:30:30
1
lovlar86
ཧ꙰Lovlar} :
lombok timur siap bantu Ampenan kawan klk Ada jalan
2026-11-01 19:22:49
4
hudaharis405
THE King PANCOR :
siap gua ikut😏😏😏
2026-11-02 06:55:04
1
To see more videos from user @fatih_kcl004, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረትን ሳውቃት ዘንድሮ 5ኛ ዓመቴ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ደጇ ስረግጥ በታሪክ አውድ ከተመዘገበው ክዋኔ አጤ ምኒልክ ክርስትና የተነሱባት፣ የንጉስ ሣህለ ሥላሴ ቤተመንግስት ቅሬተ አካል ያለባት፣ በአድዋ ጦርነት ጊዜ ለሃገራቸው ትልቅ ገድል የተጋደሉ የፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ /በፈረስ ስማቸው አባ ጎራው/ ወደ ጦርነት ሲሄዱ ከፊት ከተመታሁ አንጎለላ ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቅበሩኝ ከኋላ ከተመታሁ አሞራ ይብላኝ ብለው የተሳሉባት እንደሆነች ስለማውቅ ወደ ቦታዋ እንደደረስኩ ይህንን ታሪክ ያሳዩኝ ዘንድ  መልአከ አርያም መምህር ኃይለማርያም ማለደን ያነበብኩት እውነት ነው ወይ አልኳቸው፡፡ አንጎለላ ጽርሐ አርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ታሪክንናሃይማኖትን አጣምራ የያዘች የአደራ ስፍራ፣ የቃል ኪዳን ምድር፣ የበረከት መገኛ፣ የቃለ እግዚአብሐየር መፍሰሻ እንደሆነች ጨምረው ነገሩኝ፡፡ በእጃቸው ከያዙት ብዙ ቁልፍ መካከል መርጠው የንጉስ ሳህለ ሥላሴን ቤተመንግስት ከፍተው አሳዩኝ፡፡ ደስ የሚል እንባን ቅርር የሚያደርግ የአባቶቻንን አሻራ፣ የሁለቱ ልጆቻቸው የሃይለለመኮትና የሰይፉን የትውልድ ሥፍራ፣ ሃይለ መለኮት አጤ ምኒልክን የወለዱበትን ታክ፣ የወይዘሮ እጅግአየሁ አድያሞንና የእራት ዝግጅቱን ነገር እያዋዙ በተማረ ሰው ልክ ነገሩኝ፡፡ አይ ብልሃት! ትልቅ ሰው መጀን አልኩ በልቤ! ደስ አለኝ ደግሞ በምናቤ ንጉሱ ቤተ መንግስት ሺህ ዓመት ይንገሱ ያልኩ መሠለኝ፡፡ ይህንን ዐይተን ሾላው ሥር አረፍ ብለን በ1836 ስለመተከሉ ካህናቱ የስብሐተ እግዚአብሔር መናገሪያ፣ የቅኔ መዝረፊያ እንዳደረጉትና ዛሬም ድረስ ምዕራፈ ቅዱሳን የተሰኘ የጸሎት ሥፍራ እንደሆነ አሳዩኝ፡፡ እንዲሁ እያስገረሙኝ ወደ ትልቁ ዋርካ ወደ ፊታውራሪ ገበየሁ የከበረ አጽማቸው ወዳለበት ሥፍራ ወሰዱኝ፡፡ እንቅ አርጌ አልስማቸው ነገር ብቻ የሆነ የአርበኝነት መንፈስ ነው መሰለኝ በቃ ውርርር የሚያደርግ ስሜት ያመጣል፡፡ ለሃገር የሚከፈል መስዋዕት ሃይማት የሚፈጸም ተጋድሎ…. ምን ልንገራችሁ ማስደሰቱን! የከበረ አጽማቸው በክብር ተቀምጧል፡፡ አጽማቸው ከወደቀበት ሥፍራ የመጣበት ባለአደራ  ሳጥን ታሪኩ ተጽፎበት ማንነቱን ይናገራል፡፡ የሚያነብ ካለ ታኩ ይጮሃል………. እኔ ሄጄ አየሁ እናንተም እየሄዳችሁ እዩ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ጉዞ እንዳለ አውቃለሁ የገዳሙ ነው በግልም በማህበርም ለሚመጣ ሁሌም ገዳሙ ክፍት እንደሆነ አውቃለሁ ደርሳችሁ በረከት ተቀበሉ የጉዞ ስልክ 0912162878 /0921137805 ደውሉ #አዶናይ #ሰሚነሽኪዳነምህረት #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryou #fyp @እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነምህረት Official @ብሩክ ዘሰሚነሽ ሚዲያ BIRUK ZESEMINESH

About