Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@maivpajxyooj2: Ai giải mình nhảy bài này với người cứng quá 😝😂
Hoa Ana😝
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 01 November 2026 06:53:28 GMT
216
39
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.9MB
)
Watermark .mp4 (
1.9MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @maivpajxyooj2, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
fastest clan soon ? @.apdui @vaicotvor @fearczaja @95zoii @humblemogger @skerpyz @16_kall3s @oathrbx @aurelien_lx @kcfrx @alex_uc009 @.16vezz #viral #tuff #peak #goviral #roblox
Halloween party👻🖤
#በቤተክርስቲያናችን_መቋሚያ_ማለት_ምን_ማለት_ነውአገልግሎቱስ_ምንድን_ነው ? 🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥 መቋሚያ ማለት መደገፊያ ፣ መመርኮዣ ማለት ነው። ምሳሌነቱ እግዚአብሔር ለአዳም ተስፋ አድርጎ የሰጠው የመስቀል ምሳሌ ነው። በመሆኑም ቅዱስ ያሬድና አባ እንጦንስ በማኅሌትና በጸሎት ወይም በሰዓታት ጊዜ መቋሚያ እንዲያዝ አድርገዋል። በመሆኑም ቅዱስ እንጦንስ በጸሎት ጊዜ፣ ቅዱስ ያሬድ በማኅሌት ጊዜ መቋሚያን ተጠቅመዋል። ሙሴ ባህረ ኤርትራን የከፈለበት በትረ መስቀልን በትከሻው ይዞ (ንሴብሆ ለእግዚአብሔር ስብሃ ዘተሰብሃ) በማለት ያመሰገነውን ምስጋና የሚያሳስብ እንደሆነ ሊቃውተ ቤተክርስቲያን ያስተምራሉ። መቋሚያ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሲስ ክርስቶስ የተሸከመውና የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል ምሳሌ ነው። በሥርዓተ ማህሌት ጊዜ መዘምራኑ መጀመሪያ መቋሚያቸውን ከላይ ወደ ታች ያደርጉታል። ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ ሰማያት መውረዱን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሲዋ ነፍስ ነስቶ መወለዱን ያመለክታል ከዚያም ዓለምን ዞሮ ማስተማሩን ለማጠየቅ መቋሚያውን ከግራ ወደ ቀኝ ያሽከረክሩታል። መዘምራኑ መቋሚያቸውን ከግራ ወደ ቀኝ ከቀኝ ወደ ግራ የሚያደርጉት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሐና ቀናት ከጲላጦስ ወደ ሄሮድስ መመላለሱን መከራ መቀበሉን ለማሳሰብ ነው። መቋሚያውን ወደ መሬት የሚደስቁት የማይሞተው አምላክ በሥጋው ሞቶ ወደ መቃብር ወረደ ሲሉ ነው። ወደ መሬት የደሰቁትን መልሰው ወደ ላይ ማንሳታቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን ለመመስከር ነው @eyasu waltengues @Tibebe yiheyis @Diya Z bex kebede @አቤል በገና @Amanuel @Abu 21 @brektina @Eden Israel
#วิตามินซี1000mg #วิตามินซีdrpong #แอสต้าแซนธิน #astaxanthin #drpong @ป้ายโปรเด็ด @ป้ายโปรเด็ด @ป้ายโปรเด็ด
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy