@mwah487: احذفو الساوندPart 245 #fyp #هواجيس #هواجيس_الليل #اكسبلور #بحبكم

Gigi🦇
Gigi🦇
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 01 November 2026 23:08:07 GMT
698
59
1
4

Music

Download

Comments

.1917281
سيفكو🥷9️⃣1️⃣9️⃣🔏 :
🥰🥰🥰
2026-11-01 23:50:52
0
To see more videos from user @mwah487, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ታኅሳስ 2️⃣4️⃣ የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ  የልደት መታሰቢያ  በዓላቸው ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🕯👏♥️    ✍️ የስማቸው ትርጉም የሃይማኖት መሰረት ፍሬ የሆነው አባታችን ከእናታቸው እግዚእ ኃርያ ከ አባታቸው ፀጋ ዘአብ  #መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው #ታህሳስ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ ። 🥀አባታችን የሃይማኖት ተክል ናቸው። ጻድቁ አባታችን  ገና እንደተወለዱ በሶስተኛው ቀናቸው ከ እናታቸው እቅፍ በመውረድ  አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውዕቱ መንፈስ ቅዱስ እያሉ በመስገድ የፈጠራቸውን አምላክ አመስግነዋል።   ➻እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ መርጧቸዋል። ጻድቁ አባታችን ክብረ በዓላቸው እንደሚከተለው ነው።         ✥ ህዳር 24 ቀን ሃያ አምስተኛ ካህናተ ሰማይ ሆነው በሰማይ የስላሴን መንበር ያጠኑበት እለት ነው።         ✥ ታህሳስ 24 ቀን የአባታችን ልደት ነው።         ✥  ጥር 24 ቀን የአባታችን ሰባረ አፅሙ ነው።         ✥ መጋቢት 24 ቀን የአባታችን ፅንሰታቸው ነው።         ✥ ግንቦት 12 ቀን የአባታችን ፍልሰተ አፅሙ ነው         ✥ ነሐሴ 24 ቀን የአባታች እረፍታቸው ነው  ~💙የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕረድኤት   በረከታቸው ይደርብን  አሜን፫💚💛❤️✝️🙏#capcut #orthodoxtewahdo1 #creatorsearchinsights2026

About