@marslone.slowly: #maknakehidupan #sastra #tentangrasa

Mars Not Lonely
Mars Not Lonely
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 04 November 2026 04:19:25 GMT
5425
84
9
0

Music

Download

Comments

user6813230448009
user6813230448009 :
city start 58
2026-11-04 07:07:00
0
jodiexia141308
jodiexia141308 :
111
2026-11-04 07:23:37
0
nspwn6mnr2
nspwn6mnr2 :
yeah
2026-11-04 05:18:16
0
frankierylee2
田野微風 :
kiang!
2026-11-04 05:00:42
0
user2501128666749
user2501128666749 :
1
2026-11-04 05:07:08
0
kamarioakley4
玉珠 :
可以給我點讚嗎?
2026-11-04 05:00:53
0
padraickirker
Eva Brazda :
🐋🦤🦩🟩
2026-11-04 05:15:38
1
taizaramos22
Araly Hescock :
🤏
2026-11-04 04:59:59
0
tailorrodolph
Tailor Rodolph :
🚩🏰🏄📂
2026-11-04 05:05:54
0
To see more videos from user @marslone.slowly, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መድረክ መሪው፦ እንዴት አደራቹ? የደሴ ህዝብ፦ አላህምዱሊላሂ መድረክ መሪው፦ አይሰማም እንዴ?! እንዴት አደራቹ? የደሴ ህዝብ፦ ሞቅ ባለ ድምፅ
መድረክ መሪው፦ እንዴት አደራቹ? የደሴ ህዝብ፦ አላህምዱሊላሂ መድረክ መሪው፦ አይሰማም እንዴ?! እንዴት አደራቹ? የደሴ ህዝብ፦ ሞቅ ባለ ድምፅ " አላህምዱሊላሂ " ይሄ ምልልስ እነ ሀጂ አርበኛ Nuredin Abebe ከእናታለም ደሴ ማህበረሰብ ጋር ያደረጉት የመድረክ መክፈቻ ምልልስ ነው፡፡ " በአምባሰል ውጫሌ በኩል መሽገን ስንገጥማቸው በደሴ በኩል ገቡብን "! ይሄን ንግግር የተናገረው የ11ኛ ዕዝ ምክትል አዛዥ ባንዳው ጀነራል ዘውዱ ሰጣርጌ ነው፡፡ ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ በጦሩ ገበሬ በፊትአውራሪ ድርሳን ብርሃኔ እየተመሩ በመርሳ ፣ በአምባሰል ውጫሌ ፣ በሀይቅ ፣ በኩታበር ....የጠላትን ሀይል ሲያረግፉት በደሴ በምዕራቡ ክፍል የሚንቀሳቀሱት 15ኛ ኮር ነበልባሎች ደሞ ደሴን ነጥቀውታል። የ1ኛ ምኒልክ ዕዝ ማሕበራዊ ጉዳዮች ኃላፊ እነ ሀጂ አርበኛ ኑረዲን አበበም ደሴ በመገኘት የደሴ ዙሪያ ማህበረሰብን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ህዝባዊ ውይይት አርገዋል። እኛም ዴስ ብሎን እንዲህ ብለን ስንኝ ቋጥረናል፦ አረ ደሴ ደሴ አረ መርሳ መርሳ ፣ አልያዝም አለ በአንድ ላይ ተነሳ ፣ እምቢኝ አለ ወሎ መሳሪያው አገሳ። #creatorsearchinsights #sopeaceful

About