Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@pritybellamovieedits00: #theoriginals #movieedit #klausmikaelson #goviral #foryou
PRITY BELLA ❤️❤️😘❤️❤️
Open In TikTok:
Region: NG
Wednesday 04 November 2026 22:47:36 GMT
23
3
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.34MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.34MB
)
Watermark .mp4 (
0.34MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @pritybellamovieedits00, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Bushman prank 😂 #fyp #bushmanprank #prank #funny #scareprank
መሶበ ወርቅ ንጹሕ ንጹሕ የወርቅ መሶብ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን(የእሁድ) ላይ በግእዙ፦ "አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ንጹሕ እንተ ውስቴታ መና ኅቡዕ ኅብስት ዘወረደ እም ሰማያት ወሃቤ ሕይወት ለኩሉ ዓለም" ወደ አማርኛ ሲመለስም፦ "የተሰወረ መና ያለብሽ ንጹሕ የወርቅ መሶብ አንቺ ነሽ።መናም ከሰማይ የወረደውና ለዓለም ሁሉ ሕይወትን የሚያድለው ኅብስት ነው። ቁ.4 በማለት እመቤታችንን አወድሷታል። ትርጓሜው(ምሥጢሩም)፦ መሶበ ወርቅ የእመቤታችን ምሣሌ ሲሆን፤ ወርቁም የንጽሕናዋ የቅድስናዋ ምሣሌ ነው።ቅድስት ድንግል ማርያም ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ማለትም፦ ከንጹሐን ይልቅ የነጻች፤ ከተለዩትም የተለየች እንደሆነች ይታወቃል፣ ይታመናልም። ከሰማይ የወረደ ኅብስት(መና) የተባለውም ምግበ ነፍስ ማለትም፦ ዘለዓለማዊ የነፍስ ምግብ የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይህንንም ራሱ ጌታ በማይሻረው ቃሉ፣ በቅዱስ ወንጌሉ እንዲህ ሲል አስተምሮናል። "የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ ለዓለምም ሕይወትን የሚሰጥ ነውና" ዮሐ.6፥33 አያይዞም በቁጥር 35 ላይ "የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም።በእኔ የሚያምንም ሁል ጊዜ ከቶ አይጠማም። ዮሐ. 6፥ 35 ሲል ተናግሯል። ዝቅ ብሎ በዚሁ የወንጌል ክፍል ላይ "የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ። አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም ።ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው። ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ።ሰው ከዚህ እነጀራ ቢበላ ለዘለዓለም ይኖራል። ዮሐ.6፥ 48-51። አምላካችን ለእኛ ለልጆቹ በሁለት መልክ ነው የነፍስ ምግብ የሆነን፦ ፩ኛው "ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ኹሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም" ማቴ.4፥4 በማለት ሕይወት የሆነውን ቅዱስ ቃሉን በመስጠት ሲሆን ፪ኛም፦ "እኔ ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው። እውነት እውነት እላችኋለው የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችኹ ደሙንም ካልጠጣችኹ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው።እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሳዋለው። ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል።እኔም በእርሱ እኖራለሁ"። 51-56 በማለት በልተነው ዳግም የማያስርበንን ጠጥተነውሞ ዳግም የማያስጠማንን የዘለዓለም ምግብ የሆነውን ቅዱስ ሥጋውን እንዲሁም የሕይወት መጠጥ የሆነውን ክቡር ደሙንም በመስጠት ነው። ይህንን ዘለዓለማዊ ሕይወት የሚገኝበትን ቅዱስ ሥጋውን እና ክቡር ደሙን ጌታ ይዞት የመጣው ከሰማይ ሳይሆን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ፣ ከደምዋ ደምን በመንሳት(በመውሰድ) ስለሆነ እርስዋ የኅብስት ማኖርያ በሆነው በንጹሕ መሶበ ወርቅ ተመስላለች። @eyasu waltengues @Tibebe yiheyis @Eden Israel @Mekdes dejene Zena @Ermi_art #መሶበወርቅ
Replying to @Muriel Bertie AiRi – Vital Source Nutrition Lo probé por curiosidad y ahora no dejo de tomarlo 😍 Se siente una ligereza increíble en el cuerpo, sobre todo cuando mantienes tu rutina 🌿 Es de esas cápsulas que de verdad se notan ✨ 👩🦰 Mujeres +34 #tiktokshopcreatorpicks #tiktokshopblackfriday #tiktokshopcybermonday #TikTokShopFallDealsForYou #microingredientssuperbrandday ⚠️ Precios pueden variar según promociones y descuentos vigentes.
#kosky
ااااخخخخخخخخخخخ #ماجد_المهندس #fyp #البرنس #صوت_الحب #اكسبلور
Oliver tree, Cachorro Orelha e Break em novas aventuras NOVA SÉRIE: ORELHA E AMIGOS #olivertree #cachorroorelha #break #meme #aventura #fyp #serie
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy