@andrescholes1: oyeloooo 🥃🥃🥃🥃 #vallenato #parati #viral #ivanvillazon #apoyo @Angely🤎

Choles Lyrisc
Choles Lyrisc
Open In TikTok:
Region: CO
Thursday 05 November 2026 00:51:38 GMT
82792
5800
8
163

Music

Download

Comments

jorgelis.ef04
JorgelisEF_04 :
Dios mío ese señor saca cule temazo [Labios rojos] my viejito
2026-11-13 20:52:15
6
solyluna20180
solpaternina38 :
2026-11-09 04:25:23
1
nickyvl0
D💋 :
Y esa linda? Con ella si me tomo la botella completa @Angely🤎
2026-11-05 03:44:44
3
angelyyyy10
Angely🤎 :
[Conmovedor][Conmovedor]
2026-11-05 01:02:40
1
ortega_jhosep14
jhosep ortega :
🥰🥰🥰
2026-11-05 22:57:52
0
angie.banquezan
mi princesa hermosa 🥰🥰🥰🥰 :
😍😍😍
2026-11-05 00:59:45
0
yoleydafernandez_6
Yõlêîdâ 🦋🌺_2006_💗👑 :
❤️❤️❤️
2026-11-05 22:26:12
0
To see more videos from user @andrescholes1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የዱባይ ታዋቂው የሬዲዮ አቅራቢ ክሪስ ፌድ ኢትዮጵያዊውን የታክሲ ሹፌር ከናፈቀው ልጁ ጋር ለማገናኘት የ10 ሺህ ድርሃም ስጦታ አበረከተ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዱባይ ነዋሪ የሆነው ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሹፌር ብስራት፣ ለሁለት ዓመታት ተለይቶት የኖረውን የአራት ዓመት ልጁን ለመጠየቅ የሚያስችለውን የገንዘብ ድጋፍ በታዋቂው የሬዲዮ አቅራቢ ክሪስ ፌድ (Kris Fade) አማካኝነት አግኝቷል። ክስተቱ የተፈጠረው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አድማጮች በሚከታተሉት የክሪስ ፌድ የጠዋት የቀጥታ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ነው።  ብስራት ወደ ፕሮግራሙ በስልክ በደወለበት ወቅት የሬዲዮ አቅራቢው ስለ ስራውና ስለ ህይወቱ ጥያቄ አቅርቦለታል።  ብስራትም በታክሲ ሹፌርነት ተሰማርቶ እንደሚሰራ እና “አሜን” የተባለ የአራት ዓመት ልጅ እንዳለው በመግለጽ፣ ልጁን ካየው ሁለት ዓመታት እንደተቆጠሩ ተናግሯል። ይህንን የሰማው ትውልደ ሊባኖሳዊው አውስትራሊያዊ አቅራቢ፣ ብስራት ወደ ሀገሩ ተጉዞ ልጁን ለማየት ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያስፈልገው ጠይቆታል።  ብስራትም 10 ሺህ ድርሃም (በኢትዮጵያ ብር ወደ 500 ሺህ ብር ገደማ) እንደሚያስፈልገው ሲገልጽ፣ ክሪስ ፌድ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ እንደሚሸፍንለት ቃል በመግባት 10 ሺህ ድርሃሙ በባንክ አካውንቱ እንዲገባለት አድርጓል!!     #capcut #fyp #foryou #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok

About