@1alandalusi: الشيخ صالح الفوزان حفظه الله #صالح_الفوزان #الصلاة #اللهم_صلي_على_نبينا_محمد #قران_كريم #قران حكم قراءة المأموم خلف الإمام وتفسير آية

الْأَنْدَلُسِيُّ☪︎
الْأَنْدَلُسِيُّ☪︎
Open In TikTok:
Region: LY
Thursday 05 November 2026 17:32:53 GMT
5924
1217
20
80

Music

Download

Comments

ataat.alalm
عطاءات العلم :
نفع الله بك
2026-11-06 10:07:11
0
qrankerem
@Qaisar-1427👑🇸🇦 :
استغفر الله العظيم
2026-11-10 13:48:07
0
hamid.lhn
Hamid Lhn :
2026-11-06 13:29:18
0
mmmm128844
mmmm :
🥰🥰🥰
2026-11-11 14:39:35
0
nahwii.mahammad
Nahwii :
🥰🥰🥰
2026-11-11 08:29:37
0
badidmohamed2
🇩🇿lazar#sport🇨🇵 :
😍😍
2026-11-10 13:22:58
0
tayretayre3
الياس 👊 :
🥰🥰🥰
2026-11-08 04:06:24
0
salahadin.zek
Salahadin zek :
[مؤثر][مؤثر][مؤثر]
2026-11-07 17:36:28
0
user8250348575117
ابو صابر :
🥰🥰🥰
2026-11-07 13:25:29
0
kmouncser
حسين ابراهيم 515✌️✌️💪 :
🥰🥰🥰
2026-11-07 11:49:12
0
64072744user410208
64072744user4102081067012 :
🤲🤲🤲
2026-11-06 19:28:57
0
malual.bol.malual
Abu Anhaar Malual Bol Malual :
🥰🥰🥰
2026-11-06 18:47:52
0
user7174336202215
user7174336202215 :
🥰🥰🥰
2026-11-06 17:57:25
0
sidick.daoud.ahma1
صديق داوود احمد :
🤲🤲🤲
2026-11-06 17:35:16
0
user1124300692214
مصطفى عبد الجواد :
🥰🥰🥰
2026-11-06 13:40:41
0
zakaria.mht454
Zakaria Mht :
[Réconfortant][Réconfortant][Réconfortant]
2026-11-06 12:14:13
0
moiad.ahmed1
Moiad Ahmed :
🥰🥰🥰
2026-11-06 11:39:24
0
masrimahamoud7
masrimahamoud7 :
🥰🥰🥰
2026-11-06 08:34:34
0
user1205810782478
مصطفى :
🥰🥰🥰
2026-11-05 17:35:14
0
user7246003477697
جويده بو غزي المغواري :
❣️❣️❣️
2026-11-18 05:23:10
0
To see more videos from user @1alandalusi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኮከብ 5 -  አሰድ እሳት የአሰድ እሳት የባህሪ መግለጫ ይህ ኮከብ በሐምሌ 26 በመስእ በኩል የሚወጣ ነው አሰድ እሳት የመብረቅ እሳት፣ አሰድ የያዘውን አይሰድ አሰድ ፀሐይ እንቁ ባህርይ ይባላል። በአንበሳ ይመሰላል። ይህ ኮከብ ያለው ሰው የፊቱ አወራረድ አንበሳ ይመስላል  ቁመቱ ድልድል ነፍሱ ንፁህ ከእናቱ ማህፀን የተመረጠ ልቡ የዋህ ገጹ ፍሡህ ጥርሱ ፍንጭት ነው ትልቅ ግርማ የአይን ሀይል አለው ጠላቶቹ ሲያዩት ይፈሩታል ይለማመጡታል በሴራ የመከሩበትን ሁልጊዜ ያፈርስባቸዋል ማናቸውንም ነገር ቢፊልግ ለማግኛት ይቻለዋል የገንዘብ ስሱ ነው ጥቂት ነገር ይበቃ አይመስለውም ቁጡ ነው ቶሎ ይመለሳል ጠላት ይበዛበታል ግን አይሸነፍም። እጅግ ምቀኛና ቀናተኛ ነው የሰውን ነውር ያወራል ኃጢያቱ ብዙ ነው በምጽዋት ይሰረይለታል ዘማዊ ነው ከዝሙት ብዛት የተነሳ አይኑን ያስፈራዋል ይሉንተኛና እንደበታም ነው መንፈሳዊ መስሎ መታየትን በሰው መመስገንና ከንቱ ውዳሴን ይወዳል በእጁ ጥፍር ከላይ ወደታች ጥቁር መስመር አለው ድንገተኛና አደገኛ ነው ምስጢርና ሴራ ክፍሉ ነው ስሙ በክፉ ይነሳል ውስጠ ደግ ወዳጁን ጠቃሚ ነው ዘመዱን አይጠቅምም ገንዘቡን ለባእድ ያባክናል ገፊ ነው ዘመድና ወዳጆቹን ከሸኘ በሁዋላ ብቻውን ይቀራል። ጊዜ ካነሳው ጋር ዉዳጅነት ይገጥማል ገንዘቡን ከሰው ገንዘብ ጋር ማቀላቀል አይሆንለትም ኃይለኛ በኃይሉ ተመካሒ ነው እርሻና ቤተ መንግሥት ክፍሉ ነው ሹመት ያገኛል ርኩስ ከብት ላም ንብ ይሆንለታል 3 ሚስት ያገባል ከሶስተኛይቱ ደግ ልጅ ይወልዳል ሐሙስ ቀን መሰናከል ያገኘዋል 2 ጊዜ እሥራት ያገኘዋል ግን በቶሎ ይፈታል ለጋስ ነው የትም ቢሄድ የሰው ፍቅር አለው ሰጥቶ አይመሰገንም ጠላቱን ይወዳል በሸንጎ ሲቆም አሸንፎ ይገባል ሰውነቱን እያሳበጠ ያመዋል ኮሶም እየደፈነ አያሽረውም እግዚአብሔርን ፊሪ አይነ ቅንዝረኛ ነው ጥቁር በግና ነጭ ዶሮ ይረድ ሰሊጥ አሳ ኤፍራን ቀለም በአንድላይ አሰርቶ ይብላ መረቁንም ይጠጣ ከፀጉሮችም 7 ቀን ይታጠን። ከእዳሪ ውድቀት የተነሳ ሕመም ያስፈራዋል ዓይኑን ራሱን ያመዋል ዓርብና ቅዳሜ ከሰውነቱ ደም አያጣውም መድሃኒት አይጠጣ መንገድም አይሒድ የሰው ገንዘብ አደራ አያስቀምጥ አጥፊው ነው ሚስቱ በደም ትሞትበታለች ሴት ጋኔን በወገቡ በልቡ እየገባች ታመዋለች 3 ጊዜ ገንዘቡ ይጠፋባታል። እርሱም እየታሰረና እየተፈታ ይኖራል ሲሳይ እያጣም ገንዘቡን ለዘመዶቹ መስጠት አይወድም ከሚሰጥ ቢሰርቁት ይወዳል ውሸቱን ነገር አሾክሹኩልኝ ይላል ልጆች ይወልዳል ጥቂቶች ይሞቱበታል ያልታወቁ ሰዎች ነጥቀው እንዳያጠፉት ያስፈራዋል በሓፍረተ ስጋው ላይ ምልክት እለበት በእግሩና በእራሱ የሰው አይን ያስፈራዋል ጫጫታ የምትባል ዋናው የዛር ውላጅ ትሸምቅበታለች በአይኑና በብልቱ ትገባዋለች ሌሊት በህልሙ ትገናኘዋለች ቀኝ እግሩን ጉልበቱን ወገቡን ራሱን ልቡን አይኑን እየላሰች ታመነምነዋለች  ለዚች መድሃኒቷ የቁልቋልና የሎሚ ተቀፅላ የአሜራ ስር ከርቤ ጨምሮ አንድላይ በአዳል በግ ብራና በነጭ ጨርጫቢ አፅፎ ከነዚህ መድሃኒቶች ጋራ አንድ ላይ ይያዝ። የመኖሪያ ክፍሉ ከተማ ቤተመንግስት ነው ማቴዎስና ማርቆስ ተከታታይ ዘመኖች ክፍሉ አይደሉም በነዚህ ዘመኖች ይህን ጽህፈትና እነዚያን ተቀፅላዎች የነጭ ወሰራ ዶሮ ደም እየነከረ በአመት በእመት እያነገሰ ይያዝ የውሀ ሙላት ያስፈራዋል ቅዳሜና እሑድን አክብሮ ተጠንቅቆ ይዋል ቀይ አረመኔ የሆነች ጋላ ሴት ያግባ ይወልዳል ይከብራል ኮከብ ግጥሙ ሠውር አቅራብ ደለዊ ነው ፀሩ ሑት ጀዲ ሸርጣን ነው። ማእከላዩ ሰንቡላ ቀውስ ገውዝ ናቸው መልካም ወራቶቹ ታህሳስና የካቲት ክፉ ወሩ ግንቦት ክፍ ቀኑ አርብ ነው በ10 በ24 በ30ና በ40 አመት ያስፈራዋል። በማቴዎስ ወይም በማርቆስ በሰኔ ወይም በነሐሴ አርብ ቀን በ79 አመቱ በድንገት ይሞታል። በመቀጠል ስለ እራስዎ ትዳርዎ ፍቅር አጋር ሥራ ክፍል ቦታ ክፍል ጠበል ክፍል  የወር የዘመን ክፍል   በ 09 13 13 71 76 ይደውሉ #viralvideo #viral #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #adisabeba🇪🇹 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok

About