@cartoon.cilps6: #Aura tom❤️🔥 #edit #aura #tomandjerry #cartoon

cartoon cilps
cartoon cilps
Open In TikTok:
Region: US
Friday 06 November 2026 12:15:36 GMT
11436
291
3
23

Music

Download

Comments

joshuaansley556
JDANSLEY :
good night you all
2026-11-07 04:24:40
0
mattyp.xyz
mattyp.xyz :
Well, hello Billy! 🙃
2026-11-07 02:34:55
1
qljody
Jody :
This my $hit billy Billy Billy 🤣🤣
2026-11-06 21:54:47
1
To see more videos from user @cartoon.cilps6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

☑️መልካም ተናግረው መልካም እንድንናገር ለሚጋብዙን፣ፍቅር ሰጥተው ፍቅርን  ላስተማሩን፣ከጥቅም ይልቅ ለሰብአዊነትን ዋጋ ሰጥተው በሰውነታችን ብቻ ከነ ሙሉ ማንነታችን ተቀብለው ላከበሩን ….Cheers  ☑️ሳናውቃቸው አጋጣሚ ዐይን ለዐይን ድንገት ስንተያይ እንደጠዋት ፀሃይ ውብ ፈገግታቸውን ለግሰው ቀናችንን ለሚያሳምሩልን ቅን ሰወች... Cheers !! ☑️በሃሳብ ጭልጥ ብለን ስንጠፋ ጨዋታ ለሚጋብዙን፣ ስቀው ለሚያስቁን፣ጣዕም ባለው ንግግራቸው ከሃሳብ ባህር መዘው ለሚያወጡን ደጋጎች... Cheers !! ☑️በዚህ ድካምና መሰላቸት በሞላበት ዘመን ብርታትና ጉልበት ለሚሆኑን፣ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ድጋፋቸውን ለሚሸለሙን...Cheers !! ☑️ህይወት እንዳይሰለቸን ተስፋ ለሚሰጡን፣ ቤተሰባዊነት እንድሰማን ለሚቀርቡን፣ በከፋን ሰዓት ለብቻችን ለማይተውን፣ሳንጠይቃቸው ጎዶሏችንን አውቀው ቀድመው ለሚደርሱልን ...Cheers !! ☑️የህይወት መስቀላችንን ስንሸከም እኛን ለማገዝ ትከሻቸውን ለሚሰጡን፣ የውስጣችንን ሰምተው እፎይ ለሚያስብሉን ...Cheers !! ✅ ፍቅርና መከባበርን ይስጠን ምክንያቱም ፍቅርና መከባበር ትልቅ ሀብት ነው።ጎበዝ ሰው ማለት በኪሱ ብዙ ብር ያለው ሳይሆን በልቡ ውስጥ ብዙ ፍቅር፣ቅንነትና ትህትና ያለው ሰው ነው‼️ እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About