@marshalls__: Coffee lovers, this one’s for you! ☕😍 A little twist on your usual morning coffee, with ashwagandha, turmeric and mushrooms! Definitely one to try! 🛒✨ @VAHDAM UK #TikTokShopFinds #CoffeeLovers #AshwagandhaCoffee #MorningRoutine #TikTokMadeMeBuyIt

Marshalls_
Marshalls_
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 07 November 2026 09:05:00 GMT
139
3
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @marshalls__, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአለማችን ሰነፍና ሃብታም የሆነችው አገር ስዊዘርላንድ  አስገራሚ ነገሮች እነሆ ‼️ *** 1. በባንክ ንግድ የከበረችው ስዊዘርላንድ ከዓለም ሰነፏ ሀብታም አገር ተብላለች። ስንፍና ሁሌም ከድህነት ጋር አይቆራኝም። ስንፍናቸውን አስመልክቶ አንኳር አንኳር ነጥቦች እነሆ፣ * ሕዝቧ ገንዘብ ሞልቶ ከመትረፉ የተነሳ መሥራት አይፈልግም ፣ ልሥራ ያለም በዓመት 2 ወር ገደማ ብቻ ነው የሚሠራው።  * እያንዳንዱ ስዊዝ በዓመት ቢያንስ አንድ ወር ተኩል ጉብኝትና በመዝናናት ያሳልፋል። * የእያንዳንዱ የስዊዝ ዜጋ ገቢ በዓመት ወደ 100,000 የአሜሪካን ዶላር ይገመታል፣ የኢትዮጵያ ለንፅፅር ያክል 944ዶላር ብቻ ነው። * የምን ሥራ ነው፣ ተኝቼ መዋል ነው መዝናናት ነው የምፈልገው ያለ ዜጋ የስዊዝ መንግሥት በወር   ወደ 262,000 የኢትዮጵያ ብር ደሞዝ ይከፍለዋል። * ገንዘብ ማውጫ መንገዱ የጨነቀው የሲዊዝ መንግሥት በየወሩ ለዜጎቹ ወደ 150,000 የኢትዮጵያ ብር ተቀማጭ ለእያንዳንዱ ስዊዝ ልመድብ ብሎ መተማመኛ ሪፈረንደም ሲጠራ 60% የሆነው ሕዝብ ምንያረግልናል ያለንንም በልተን መጨረስ አልቻልንም ብሎ የመንግሥትን ሀሳብ ውድቅ አድርጎታል። * ስዊዞች የባንክ ንግድ ገንዘብ ላይ ተቀምጠው ስላደጉ የገንዘብ ጉጉት ፈፅሞ የላቸውም፣ ሰርቶ ማደግ የሚባል ነገር ጨረሶ አይታወቅም፣ እንደ አፈር ዶላር ሳይሰሩ ዝቆ መዝናናት እያለ የምን ስለስራ ማውራት ነው😂😂👌  ከተመቻችሁ ላይክናሸር አድርጉት ‼️ #100kviews #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #comment #favorite

About