@bagol1830:

bagol
bagol
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 07 November 2026 16:06:08 GMT
76044
14335
80
3627

Music

Download

Comments

ammacaaaaa
梅查. :
ad yg masih on
2026-11-07 17:23:10
53
ruimte07
🌷 :
eh lagi pada jaga bumi ya
2026-11-07 17:45:35
32
baksoyoooo
MATI RASAAA💔 :
ada yang masih on
2026-11-07 18:12:32
8
indonesia_744
G3MZ💤💤 :
yg on
2026-11-07 17:29:32
6
devitazhrh
✿ :
01.03??
2026-11-07 18:03:27
1
cellgengsterbkingemeter
ceyyaa :
laper njirr, pengen masak indomie rasanya
2026-11-07 18:15:47
4
u.raisayz64
Saaa___359 :
mending jagain bumi dari pada jagain hati yg tak pasti😓
2026-11-07 17:59:30
3
asyak3308
ice cream 🍦🤍 :
gitu lah
2026-11-07 16:09:03
9
sbilsukamitayam
💫 :
I'm first
2026-11-07 16:08:57
0
risalbrengsekks
Risal gaa udah” :
On presen
2026-11-07 18:08:06
0
slsabill40
slsabill40 :
menghayal menunggu dia yang tidak pasti
2026-11-07 17:55:17
4
10_oleromeny
🦧 :
jga bumi
2026-11-07 18:15:06
0
xyz39578
xyz :
malam memang tenang, tpi tidak dengan pikiran
2026-11-07 17:41:31
2
112233445566778899_hoo
ydh_gpp :
when ya bahagia
2026-11-07 16:16:53
3
emirapanid4
𝔢𝔪𝔦𝔯𝔣𝔞><⛓️ :
hmzz
2026-11-07 16:20:08
3
mandaazn
mndaa✮ :
tpi menghayal sambil kerja lebih mantap🙂
2026-11-07 16:37:27
1
iya.ok166
Iya Ok :
waktu nya login
2026-11-07 17:07:49
2
zas5065
🍒M3L1NZ4🍒 :
gk bisa tidur
2026-11-07 17:16:35
0
4yuuu_14
𝚊𝚢𝚞𝚝𝚝 :
2026-11-07 16:23:43
1
riska.wulan236
enminy_risska👣 :
pasti batre kalian ada angka 7 nya😁
2026-11-07 16:24:16
0
yuwww111
yuyusukamatcha :
udah menghayal sampai planet uranus nih
2026-11-07 18:29:08
0
uyun00_
☘︎ :
tolong aku ga isoo bobooooo
2026-11-07 17:05:38
1
yayak.ne
kiting :
2026-11-07 18:10:47
0
kadek.joni86
Kadek Joni :
belum malem ini
2026-11-07 18:24:41
0
gacormax4
😷😷 :
login
2026-11-07 18:27:50
0
To see more videos from user @bagol1830, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አመለካከት (Attitude) ምን ማለት ነው? ********* ብዙ ጊዜ አመለካከት ማለት የስሜት መግለጫ ይመስለናል። ነገር ግን እውነተኛው የአመለካከት ትርጉም ከዚህ በላይ ነው። አመለካከት የሚፈጠረው ሶስት ወሳኝ ነገሮች ሲደመሩ ነው፡- ? ሀሳብ (Thoughts)፣ ስሜት (Emotions) እና ድርጊት (Actions)። የምንፈጥራቸው ሀሳቦች፣ የሚሰሙን ስሜቶች እና የምናደርጋቸው ተግባራት በአንድነት ተደምረው ማንነታችንን ይመሰርታሉ። ሀሳብህን ተመልከት፣ ቃል ይሆናልና። ቃልህን ተመልከት፣ ድርጊት ይሆናልናል። ድርጊትህን ተመልከት፣ ልማድ ይሆናልና። ልማድህን ተመልከት፣ እምነትህ ይሆናልና። እምነትህን ተመልከት፣ ማንነትህን ይቀርጻሉና። ማንነትህን ተመልከት፣ ፓራዳይምህ ይሆናልና። አመለካከት የሶስቱ ድምር ውጤት ነው •ሀሳብ (Thoughts):- ሁሉም ነገር የሚጀምረው በአስተሳሰባችን ነው። የምናስባቸው ነገሮች የአመለካከት ዘር ናቸው። •ስሜት (Emotions):- የምናስበው ነገር በውስጣችን ስሜትን ይፈጥራል። ስሜቶች የሀሳብ ጉልበት ናቸው። •ድርጊት (Actions):- ሀሳብና ስሜት በእኛ ውስጥ ሲቀመጡ ድርጊት ይሆናሉ። የምንሠራው ተግባር የአመለካከት ውጤት ነው። አመለካከት (Attitude)፣ ባህሪ (Behavior) እና ማንነት (Character) ✓ ባህሪ (Behavior): የአመለካከትህ ውጫዊ ገጽታ ነው። ባህሪህ የአመለካከትህ ነፀብራቅ ነው። ✓ ማንነት (Character): ደግሞ የባህሪህ ጥልቅ መሰረት ነው። ተከታታይ የሆኑ ሀሳቦች፣ ስሜቶች እና ድርጊቶች ለረጅም ጊዜ ሲደጋገሙ፣ ማንነትን ይገነባሉ። ማንነትህ የሚታየው በችግር ጊዜ በምታሳየው ባህሪ ነው። በአጭሩ፣ አመለካከት የውስጥ ዝንባሌና ቅድመ-ውሳኔ ነው። ባህሪ ደግሞ የዚያ ዝንባሌ ውጫዊ መግለጫና የምንወስደው ተጨባጭ እርምጃ ነው። ማንነት ደግሞ በዛ ምርጫ ምክንያት የምንሆነው ማንነት ነው። ለውጥን ከፈለግክ፣ከውጫዊ ባህሪህ ሳይሆን ከውስጣዊ ሀሳብህ ጀምር። በየዕለቱ የምታስባቸውን ነገሮች ምረጥ አድርግ። የአንተ ምርጫዎች አመለካከትህን ይፈጥራሉ፤ አመለካከትህ ባህሪህን ይመሰርታል፤ ባህሪህ ደግሞ ማንነትህን ይገነባል። 👉 ከታች  ያለዉን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ገጻችንን ተቀላቀሉ                     👇👇👇 https://t.me/melakufek https://www.facebook.com/share/ https://www.tiktok.com/@melakufekadu1?_r=1&_t=ZS-99aqd4Xta3c

About