Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@secret171373: #schoolwork #foryou
secret171373
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 07 November 2026 23:46:32 GMT
739
166
0
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.57MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.52MB
)
Watermark .mp4 (
0.53MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @secret171373, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
sen bu kulübün efsanesi mu olucan #keşfet #galatasaray #batrakov #gol #edit
床单很软,良人难遇 #创业女老板 #独处日常 #温柔氛围感#暖阳日常
Can this Dekton shower be saved??? Today we get a call about a client that has had problems with his slab shower installation and needs my help to get the problems rectified, but have I gotten in over my head? Watch as I discuss options with the homeowner on how to get his shower finished… #tilecoach #sacramento #dekton #bathroomremodel #contractorsoftiktok
ወርኃ ጽጌ ከመስከረም 26-ኅዳር 6 የእመቤታችን ስደቷ የሚታሰብበት ወራት*እነሆ በየዓመቱ ከመስከረም 26 እስከ ህዳር 6 ቀን ድረስ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የእመቤታችንን ስደት በሚገባ ትዘክራለች። የተጉ እና ሥላሴ ያበረቷቸው ምዕመናንም ወቅቱን በጾም፣ በጸሎት፣ በማኅሌት በማሳለፍ የማያልቅ በረከት ከእመብርሃን ይቀበላሉ። ዘንዶው እመቤታችንን እንዴት እንዳሳደዳት በእንባ እያሰቡ የእርሷን እና በእቅፏ የተሰደደውን የልጇን የጌታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የስደት መከራ እያሰቡ በረከት ይቀበላሉ።** መልካም ንባብ! ✝️ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።.... የዮሐንስ ራእይ 12 : 1 ✝️ ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። የዮሐንስ ራእይ 12 : 13 ✝️ ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት። የዮሐንስ ራእይ 12 : 14 ✝️ እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተኋላዋ አፈሰሰ። የዮሐንስ ራእይ 12 : 15 ✝️ ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው። የዮሐንስ ራእይ 12 : 16 ✝️ ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ የዮሐንስ ራእይ 12 : 17 በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ። የዮሐንስ ራእይ 12 : 18 ✝️ እነሆ ከዛሬ መስከረም 26 እስከ ህዳር 6 ቀን ድረስ. ወቅቱ ወርኃ ጽጌ የእመብርሃንን የ3 ዓመት ከ6 ወር (አንድ ዘመን ዘመናትም የዘመንም እኵሌታ)ስደት የምናስብበት ታላቅ ወቅት ነው* :: ✝️ ወርኃ ጽጌ ወቅቱ ዘንዶው የ144 000 ህጻናትን ደም እንደ ወንዝ ውሃ በስደት ላይ ከነበረችው እናታችን በስተኋላ ያፈሰሰበት ድርጊት የሚታሰብበት የሀዘን ወቅት ነው። ✝️ ዘንዶው እርስዋን ስደተኛዋን እመቤታችንን ባያገኛት በእርስዋ ስደት ተቆጥቶ የቤተክርስቲያን ልጆችን ሊዋጋ የወሰነበት አስገራሚ ወቅት ነው ወርኃ ጽጌ! ✝️ ወቅቱ ዘንዶው የባህር አሸዋ በተባለ በመናፍቃን ልብ ላይ ተተክሎ እመቤታችንን ያለ እረፍት እንደሚያሳድድ ቤተክርስቲያንንም እንደሚዋጋ የምናስብበት ወርኃ ጽጌ ነው። እመብርሃንን የሚያሳደው ዘንዶ ዛሬም ድረስ በመናፍቃን እና ከሃድያን ልብ አድሮ እርሷን በአካል ባያገኛት ስዕሏን እና ስሟን ጭምር እንዴት እንደሚያሳድድ እያየን የምናዝንበት በብርቱ የምንጸልይበት ወቅት ነው ወርኃ ጽጌ። ✝️ በእውነቱ እመቤታችን ድንግል ማርያምን ከሚያሳድድ የዘንዶ መንፈስ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሁላችንን ይጠብቀን:: ✝ እኛስ ከእግዚአብሔር የተላከው ብርሃናዊ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል እንዳስተማረን ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ እያልን ያለዕረፍት እመብርሃንን እያመሰግንናት፣ የሚያሳድዳትንም ዘንዶ በመስቀሉ እየቀጠቀጥን፣ ስደት መከራዋንም እያሰብን፣ በምልጃዋ እየተጠበቅን ወርኃ ጽጌን በሚገባ በፊቷ እየቆምን እንድንጠቀም እግዚአብሔር አምላካችን ይፍቀድልን። ✝ የእመብርሃን ረድኤት በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር። የአቡነ ሀብተማርያም ጻድቅ በረከት፣ ከእመብርሃን ጋር አብረው የተሰደዱ የቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ እና የቅድስት ሰሎሜ በረከት በሁላችን ላይ ይደር። አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል በጀርባዋ አዝላው፣ በክንዶቿም አቅፋው ስለተደደደችው እናቱ ብሎ ይማረን። አሜን
Ang bangoooo and saur affordable!😍 #luxeorganix #luxeorganixph #luxefragrances #luxeorganixperfume #perfume DISCLAIMER: Price varies after November 5, 2026
Bếp hồng ngoại sunhouse sieu tiện lợi #sunhouse #bephongngoai #hssv #bep #xh
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy