@zion79874: #0924454908 🏘️ ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት | ZENEBE FIREW REAL ESTATE 🏡✨ 🔥 በካሬ 95,500 ብር ብቻ! 💰 በ10% ቅድመ ክፍያ የህልምዎን ቤት ያስይዙ! 🏡 በአዲስ አበባ ምቹና ተመራጭ በሆነው ጎተራ አካባቢ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት የሚሆኑ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ይዘን ቀርበናል! 📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ አዲስ አበባ 🏗️ የፕሮጀክቱ መለያዎች ☑ በ7,300 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ☑ 3B+G+25+T የህንፃ ከፍታ ☑ በእያንዳንዱ ወለል 5 የመኖሪያ ቤቶች ☑ የልጆች መጫወቻ ስፍራ 🤸 ☑ የመዋኛ ገንዳ 🏊 ☑ የመሮጫ ትራክ 🏃 ☑ ለነዋሪዎች ብቻ የተዘጋጀ የጋራ መገልገያ 🏠 የቤት አማራጮች 🔹 ስቱዲዮ | 66 ካሬ • 💵 ጠቅላላ ዋጋ፦ 6,303,000 ብር • 💰 10% ቅድመ ክፍያ፦ 630,000 ብር • 🎉 100% ሙሉ ክፍያ (25% ቅናሽ)፦ 4,727,250 ብር 🔹 ባለ 1 መኝታ 83 ካሬ • 💵 ጠቅላላ ዋጋ፦ 7,926,500 ብር • 💰 10% ቅድመ ክፍያ፦ 792,650 ብር • 🎉 100% ሙሉ ክፍያ (25% ቅናሽ)፦ 5,944,875 ብር 🔹 ባለ 2 መኝታ 122 ካሬ • 💵 ጠቅላላ ዋጋ፦ 11,651,000 ብር • 💰 10% ቅድመ ክፍያ፦ 1,165,100ብር • 🎉 100% ሙሉ ክፍያ (25% ቅናሽ)፦ 8,738,250 ብር 🔹 ባለ 2 መኝታ 137 ካሬ • 💵 ጠቅላላ ዋጋ፦ 13,083,500 ብር • 💰 10% ቅድመ ክፍያ፦ 1,308,350ብር • 🎉 100% ሙሉ ክፍያ (25% ቅናሽ)፦ 9,812,625 ብር 🔹 ባለ 3 መኝታ 168 ካሬ • 💵 ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,044,000 ብር • 💰 10% ቅድመ ክፍያ፦ 1,604,400 ብር • 🎉 100% ሙሉ ክፍያ (25% ቅናሽ)፦ 12,033,000 ብር 💎 100% ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 25% ልዩ ቅናሽ! 🏦 50% የባንክ ብድር አማራጭ ተመቻችቷል። ⏳ ይህ ልዩ ዋጋ ለመጀመሪያዎቹ 5 ቤቶች ብቻ የሚቆይ ነው! 📞 ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ይደውሉልን! #ዘነበፍሬውሪልእስቴት #zenebefirewrealestate #addisababarealestate #temerproperties
Bama with Zion
Region: ET
Sunday 08 November 2026 10:23:24 GMT
Music
Download
Comments
ABELO Gojjamew 🥇🥈🥉🇪🇹🇪🇹 :
በለ 2 ምኝታ እፈልጋለሁ ቦታ እና ስንተኛ ፎቅ ላይ ይሰጠኛል
2026-11-09 12:13:44
0
ሁሁይ :
በስንት ዓመት ያልቃል?
2026-11-08 17:55:01
0
mare ♥♥♥♥♥ :
መሬት ነው የምሸጠው
2026-11-10 11:21:30
0
መዝሙር :
ቢሮአችሁ የቱ ጋ ነው
2026-11-09 17:27:56
0
one day♋️ :
sent
2026-11-08 22:42:38
0
user2317398177413 :
yihen yemiyakel cake ahun min yaregal tinish cake aybekam neber😂 wechi bicha
2026-11-08 12:23:53
0
To see more videos from user @zion79874, please go to the Tikwm
homepage.