Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ashlyn.reyess: Organizador de jueguetes ❤️😍#toyorganizer #juguetes #niños #tiktokshopblackfriday #BookTok
ashlyn.reyes UGC
Open In TikTok:
Region: US
Monday 09 November 2026 02:35:03 GMT
162
3
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.65MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.17MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ashlyn.reyess, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
የሰው ተኮር ልማት በተግባር የተረጋገጠበት የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ ነዋሪዎች መንደር! ዛሬ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ ነዋሪዎች መንደርን ለአካባቢው የልማት ተነሺዎች አስረክበናል። የከተማ ልማት ዋነኛ ዓላማ መሠረተ ልማትን መገንባት ብቻ ሳይሆን የዜጎችን ኑሮ ማሻሻል፣ መብትና ጥቅም ማስጠበቅ እና የተሻለ የኑሮ ዕድል መፍጠር ነው። በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘው የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ የሀገራችንን የቴክኖሎጂና የኢኮኖሚ እድገት የሚያፋጥን ትልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክት ነው። ሆኖም ፕሮጀክቱ ቀደም ሲል መሬቱን ለእርሻ፣ ለግጦሽና ለመኖሪያነት ሲጠቀሙ የነበሩ አርሶ አደሮችን ሕይወት የሚነካ በመሆኑ፣ የልማቱ ተጠቃሚ እንጂ ተጎጂ እንዳይሆኑ ልዩ ትኩረት ሰጥተናል። በዚህም መሠረት ለሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ የልማት ከእርሻና መኖሪያ ቦታቸዉ ተነሺ ለሆኑ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ አርሶ አደሮች የተቀናጀ መኖሪያ መንደር ገንብተን፣ የኑሮና የገቢ ምንጮቻቸውን የሚያሳድጉ አቅርቦቶችንም አካተናል። ይህም የነዋሪዎቹን ማኅበራዊ ትስስር ጠብቆ ወደ ተሻለ የአኗኗር ሁኔታ የሚያሸጋግር ሰው ተኮር የልማት አሠራር ነው። ከመኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ መንደሩ የሚከተሉትን አቅርቦቶች ይዟል፦ * የወተት ላሞችን የሚይዙ የከብት ሼዶችና የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ። * የንግድ ሱቆች፣ የምርት ማከፋፈያና መሸጫ መጋዘን እንዲሁም ወፍጮዎች። * የስፖርት ማዘውተሪያ፣ የሕፃናት መጫወቻና ማቆያ ማዕከል። * የስብሰባ አዳራሽ። እነዚህ አቅርቦቶች ነዋሪዎቹ የተሻለ መኖሪያ እንዲኖራቸው፣ የወተት ልማትና ሌሎች የገቢ ምንጮቻቸውን እንዲያሳድጉ፣ ማኅበራዊ ትስስራቸውን እንዲጠብቁ እና ልጆቻቸው ምቹ አካባቢ እንዲያገኙ የተዘጋጁ ናቸው። ልማት ማለት ሰውን ከነበረበት ቦታ ማንሳት ብቻ ሳይሆን የኑሮ ደረጃውን ማሻሻል፣ የኢኮኖሚ አቅሙን ማጠናከርና የነገ ተስፋውን ማለምለም ጭምር ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች ቦታው ለታላቅ ሀገራዊ ፋይዳ እንደሚውል ስናስረዳቸው፣ ዩንቨርቲዉ ለልጆቻቸው የመማር ዕድልና ሀገርን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የመሆን አቅም እንደሚፈጥር በመገንዘብ በፈቃደኝነት ትብብራቸውን አድርገዋል። ለዚህ ከልብ እናመሰግናለን፤ ትልቅ ክብርም ይገባቸዋል። ይህ ተግባር በመደመርና በትብብር ስንሰራ ሁሉንም ወገኖች ተጠቃሚ ማድረግና ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ እንደምንችል ማሳያ ነው። የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ ነዋሪዎች መንደር ይህንኑ ሰው ተኮር የልማት አቅጣጫችንን በተግባር የሚያሳይ ምሳሌ ነው። የምንገነባት አዲስ አበባ የሁሉም ነዋሪዎቿን ክብር፣ መብትና ጥቅም የምታስጠብቅ፣ ሁሉንም በእኩል የልማት ተጠቃሚ የምታደርግ ከተማ እንድትሆን ቁርጠኛ ነን። የቦሌ ክፍለከተማ አመራሮችና በስራዉ ሂደት አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ ሁለ ከለብ አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ! ከንቲባ አዳነች አቤቤ
⚠️ KHI LÒNG THAM LỚN HƠN LÒNG NHÂN ÁI — THẾ GIỚI CÀNG HIỆN ĐẠI CÀNG BẤT AN 🕉️ Đức Phật dạy: "Nếu trí tuệ đi kèm với lòng tham, con người sẽ thông minh nhưng bất hạnh." 🔹 Công nghệ thông minh hơn — nhưng lòng người có tử tế hơn không? 🔹 Tiền bạc lưu thông nhanh hơn — nhưng bình yên có nhiều hơn không? 🔹 Kết nối toàn cầu dễ hơn — nhưng ta có hiểu nhau hơn không? 🔥 LỜI NHẮC TỪ LÊ HÙNG: "Phát triển trí tuệ, nhưng đừng để lòng tham chạy nhanh hơn lương tri." 💛 🌸 Nếu bạn đồng tình, thả tim ❤️ và chia sẻ cho người thân yêu cùng tỉnh thức nhé! #LêHùngBắcNinh #PhatPhapUngDung #LongTham #TriTueNhanTao #AnNinhGiaDinh
# لبن شجره العشر يزيل البهاك
essa aqui foi desenterrada #yunli #gemaplys #guaranazero #guarana #pizza
#lildroptop
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy