@hanasitotaw11: #VoiceEffects #ለእምዬ ውሉደ ያሬድ 57ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል 3 ቀናት ብቻ ቀሩ! ቢከፋኝ ደጀ ሰላሙን እረግጬ ሰላም እንዳገኝ - ባዝን ብተክዝ ደብረ ይባቤ ገብቼ - ጉልላቱን ብቻ ዓይቼ እንድረጋጋ - ብታመም ጸበሉን ጠጥቼ - እምነቱን ተቀብቼ በስሙ የተዘከረውን ፍርፋሪ ቀምሼ ፍፁም ጤነኛ እንድኾን መክረሽ እና አስተምረሽኛል - ባይተዋር እንዳልኾንኩ አሳይተሸኛል!🗓 ከኅዳር 4 እስከ ኅዳር 6አባቶች የሰጡንን አደራ ጠብቀን፣ ዛሬም ለነገው ትውልድ የምናስተላልፍበትን ይህንን ታላቅ የበረከት በዓል  በአንድነት እናክብር!

hanasitotawu
hanasitotawu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 07:45:49 GMT
388
84
5
17

Music

Download

Comments

frita7702
Frita😍 :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-10 09:20:39
1
multa529
Multa :
🥰🥰🥰
2026-11-10 10:55:03
1
meseretgudetabahi
Mesi :
🙏🙏🙏
2026-11-10 18:55:02
1
.19974564
ኢትኤል ነብዩ 19 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-10 07:51:17
1
mekdi2711
mekdi :
❤️❤️🥰🥰
2026-11-10 08:35:02
0
To see more videos from user @hanasitotaw11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About