@__ya____allah__: #Allah #Zikr #Dua #İman #Namaz

𝑯𝑰𝑪𝑨𝑩𝑳𝑰
𝑯𝑰𝑪𝑨𝑩𝑳𝑰
Open In TikTok:
Region: AZ
Wednesday 11 November 2026 06:12:29 GMT
3032
294
11
18

Music

Download

Comments

__ya____allah__
𝑯𝑰𝑪𝑨𝑩𝑳𝑰 :
Allahı zikr etmək dilin deyil, qəlbin gözəlliyidir. Qəlb Allahla olduqda ruh da hüzur tapar. 🤲🏻
2026-11-11 06:21:31
3
ksgn126
küsgün :
YA ALLAHA
2026-11-11 20:53:40
1
userr.3137
Rüqeyya :
2026-11-11 11:02:44
2
hrbii7098
😭anasız biri 😭 hərbiçi😭 :
2026-11-11 08:56:37
1
yapub55
Malikul Mulk ☝️ :
2026-11-11 09:54:54
1
ayx293
👉♐👈 :
🤲
2026-11-11 14:08:59
1
arzali.ve.takintil
🖤SEBI :
2026-11-11 08:45:23
1
kerbela_nefesi
𝐌Ö𝐌İ𝐍Ə :
🌹
2026-11-11 09:37:27
1
To see more videos from user @__ya____allah__, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አባ ፍቅረ ማርያም «እብሪተኛ ሲፈጃችሁና ሲደፍራችሁ ራሳችሁን ተከላከሉ» ብለው በማስተማራቸው በሚዲያ ከሚቃወሟቸው መካከል፣ «ቀኝ ጉንጭህን ሲመታህ ግራህን ስጠው» የሚለው ቃል መቼና እንዴት እንደሚተገበር ያልተረዱ ወገኖች ይገኙበታል። ይህ ትምህርት የተነገረው በግለሰቦች መካከል የሚፈጠርን ስድብና ንቀት በትዕግሥት ለማለፍ እንጂ፣ በእብሪት ተደራጅቶ ክርስቲያኖችን በጅምላ ለማጥፋት ለሚመጣ ጠላት እጅ ለመስጠትና በዝምታ ለመሞት አይደለም። ከዚህ በተጨማሪም፣ ሕዝቡ እየተጨፈጨፈ እንዲቀጥል የሚፈልጉ ወገኖች አባ ፍቅረ ማርያምን ይቃወሟቸዋል። በአሁኑ ጊዜ «ሰላም፣ ሰላም» የሚለውን ስብከት ብቻ ከሚያስቀድሙ አንዳንድ ጳጳሳት ይልቅ፣ የሃይማኖት መምህር ነን የሚሉ አባቶች ሊያስተምሩት የሚገባው ዋናው ቁምነገር፣ አባ ፍቅረ ማርያም እንዳሉት ክርስቲያኖች ሊገድሏቸው ከሚመጡ ኃይሎች ራሳቸውን መከላከላቸው ኃጢአት አለመሆኑን ነው። ሰላም የክርስትና መሠረት ቢሆንም እውን የሚሆነው ግን በሁለቱም ወገን ፈቃድ ሲኖር ብቻ ነው። አንዱ ወገን ሊያጠፋና ሊገድል እየመጣ፣ ሌላው ወገን «ሰላም፣ ሰላም» እያለ እጁን አጣምሮ እንዲጠብቅ መስበክ በግፍ ለሚጠቁ ምእመናን መፍትሔ አይሆንም። ቅዱስ ሲኖዶስ ከዓመታት በፊት ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረትም፣ ምእመናን በየአካባቢያቸው ጥቃትን ለመከላከል መደራጀት ይገባቸዋል። ሆኖም አንዳንድ ጳጳሳት በሚዲያ የሚናገሩትን ስንሰማ፣ በጉባኤ ምን እንደወሰኑ የረሱ ይመስላል። «እስከ መጨረሻው ጠብ አንፈልግም» የሚሉ አሉ። ይሁን እንጂ ጠብ እኛ ፈልገነው የሚመጣ አይደለም። በእብሪት ጠብ ፈልገው የሚመጡ አጥፊዎችን «ጠብ አልፈልግም» በማለት ብቻ የሚፈታ ችግር የለም። ወሀብያና መሰል አረመኔ አጥፊዎች ርኅራኄ ያሳያሉ ብሎ መጠበቅ አይገባም፤ ስለዚህ ጥቃት ሲሰነዘርብህ ራስህን አጥብቀህ መከላከል ይገባሃል። አረመኔ በእብሪት ቀኝ ፊትህን ሲመታህ፣ አንተ ደግሞ የእሱን ግራ ፊት ከነጥርሱ ከሀምሳ ጊዜ በላይ አራግፈው!

About