@khaliey.cc: Follow for more CapCut tutorials 🔥🔥🔥 #capcut #capcutpioneer #capcutpro #capcuttutorial☺️ #viralvideo

Khaliey 
Khaliey 
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 11 November 2026 14:17:39 GMT
724
34
1
4

Music

Download

Comments

fbh.ae
fbh.ae :
worked ❤️
2026-11-12 23:04:27
0
To see more videos from user @khaliey.cc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎☑️የወር አበባ ቀን መቁጠሪያ ዘዴ  ‎ ‎✍️ የወር አበባ ዑደትን በመመዝገብ ሴቷ እርግዝና ልትፀንስባቸው የምትችላቸውን ቀናት በግምት ለመለየት የሚጠቅም ተፈጥሯዊ የቤተሰብ ምጣኔ ዘዴ ነው። ‎ ‎➊ባህላዊው የቀን ቆጠራ ዘዴ  ‎ ‎✍️ በተመዘገቡት አጭርና ረጅም የወር አበባ ዑደቶች መሠረት የመፀነስ እድል ያላቸውን ቀናት ለመወሰን ይጠቀማል። ‎ ‎✍️የመጀመሪያውን የመፀነስ እድል ያለበት ቀን ለማግኘት ከአጭሩ የወር አበባ ዑደት 18 ይቀነሳል። ‎ ‎✍️የመጨረሻውን የመፀነስ እድል ያለበት ቀን ለማግኘት ከረጅሙ የወር አበባ ዑደት 11 ይቀነሳል። ‎ ‎✍️ባልና ሚስቱ በተሰላው የመፀነስ እድል ባለበት ጊዜ ያለ መከላከያ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ከማድረግ መቆጠብ አለባቸው። ‎ ‎➋የመደበኛ ቀናት ዘዴ  ‎ ‎✍️ የወር አበባ ዑደታቸው በቋሚነት ከ26 እስከ 32 ቀናት ለሆነ ሴቶች የሚመከር ቀለል ያለ የቀን ቆጠራ ዘዴ ነው።  ‎ ‎✍️በዚህ ዘዴ ከ8ኛው እስከ 19ኛው ቀን ድረስ ያሉት ቀናት የመፀነስ እድል ያላቸው ቀናት ተብለው ይቆጠራሉ። ‎ ‎✍️ምንም እንኳን ይህ የመከላከያ ዘዴ የሚጠቅመው  ‎ለልተዛባ የወር ኣበባ ያላት እናት ሲሆን ፣100 እናቶች ለኣመት ቢጠቀሙት 13 እናቶች ላይ እርግዝና የመፈጠር እድል ኣለው ። ‎ ‎✍️ስለዚ በተለያየ ምክንያት ባህል ሃይማኖት ፣በሽታ  ‎ዘመናዊ መከላከያ መጠቀም ያልቻሉ ፣እርግዝና እንዳይከሰት  በጥብቅ ያልተከለከሉ እናቶች  ‎የወር ኣበባዎ 26 -32 ባለው ግዜ የሚመጣ ከሆነ  ‎8ኛ እስከ 19ኛ ያለ መከላከያ ግንኝነት ባለመፈፀም  ‎እርግዝና መከላከል ይችላሉ ። ‎#fyp #tiktok #ማህፀንናፅንስህክምና #dromer #gynecologist

About