@nixd42: দামোদর মাসের ১৭ তম দিনে🌸🙏#সনাতনীভিডিও🚩🚩 #সনাতনীক্যাপশন💗✨ #viralvideo #fffffffffffyyyyyyyyyyypppppppppppp #সাপোর্ট_চাই🙏🙏

Ñ I R O  B ツ
Ñ I R O  B ツ
Open In TikTok:
Region: BD
Thursday 12 November 2026 06:24:56 GMT
942
164
4
3

Music

Download

Comments

its.shibani..roy12
⚜️ It’s Shi Bánî...rOy ⚜️ :
𝒉𝒂𝒓𝒆 𝑲𝒓𝒊𝒔𝒉𝒏𝒂.. 🙏🙏🌸
2026-11-12 09:48:23
1
omoranamollik0
🌸✨ Radha 🌸✨ :
🙏🙏🙏
2026-11-12 08:59:48
1
raj.g35600akash7
꧁༒☬𝓐𝓴𝓪𝓼𝓱 𝓡𝓪𝓳☬༒꧂ :
❤️❤️❤️
2026-11-12 16:45:04
0
aniksarker807
মাতাল রাজা :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-11-12 14:38:27
1
To see more videos from user @nixd42, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

❤️ የምትወዱትን ሰው ለመርሳትና ከሕይወታችሁ ለማስወጣት የሚረዱ 3 አስፈላጊ ነገሮች! የሚወድ ሰው በቀላሉ አይረሳም፤ ነገር ግን ልቡ ይሰበራል። 💔 ይህ ቪዲዮ ብዙ ሰዎችን ሊጠቅም ስለሚችል ለሌሎችም እንዲደርስ የቪዲዮውን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ሼር አድርጉት። 1️⃣ መጀመሪያ እውነታውን መቀበል አለባችሁ። አንዳንድ ጊዜ የምንወደው ሰው አሁንም እንደሚወደን እናስባለን። ነገር ግን እሱ ወይም እሷ ከእኛ ጋር መቆየት እንደማይፈልግ ስንረዳ፣ ያንን እውነታ መቀበል አለብን። አንድ ቀን የተወደን ሰው ወደ እኛ ይመለሳል ብሎ መጠበቅ ራስን ከማታለል በስተቀር ሌላ አይደለም። ስለዚህ ግንኙነቱ እንዳበቃ ከተረዳችሁ፣ ያንን ተቀብላችሁ ወደ ፊት መራመድ አለባችሁ። 2️⃣ ያንን ሰው ለመርሳት በተደጋጋሚ እሱን ማሰብ አቁሙ። ብዙ ሰዎች የሚፈጽሙት አንድ ስህተት አለ። አንድን ሰው ለመርሳት ሲሞክሩ፣ ያለማቋረጥ እሱን ያስባሉ። ለምሳሌ፣ ከአራዊቶች ውስጥ ዝሆንን እርሳው እንዳታስቡ ተብሎ ብነገራችው ፣ ምናልባት በእነዚያ ሰከንዶች ሁሉ ስለ ስለ ዝሆን ታስባላችሁ። እንዲሁም አንድን ሰው ለመርሳት እየሞከራችሁ ሁልጊዜ እሱን ማሰባችሁ የበለጠ እንድታስታውሱት ያደርጋል። ስለዚህ አእምሯችሁን በሌሎች ጠቃሚ ነገሮች ላይ አተኩሩ። 3️⃣ ከዚያ ሰው ጋር የሚያገናኟችሁን ነገሮች ቀንሱ። ያንን ሰው ለመርሳት ከፈለጋችሁ፣ በተቻላችሁ መጠን ከእሱ ጋር የሚያገናኟችሁን ነገሮች ራቁ። ይህም በአካል ከእሱ መራቅን ብቻ ሳይሆን፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ያለውን ግንኙነት መቀነስንም ይጨምራል። በማኅበራዊ ሚዲያ ያለውን አካውንት ብሎክ ወይም ሙት አድርጉ። የእሱን ፎቶዎችና መልዕክቶች ደጋግሞ ማየት አቁሙ። ያለፈውን ግንኙነት የሚያስታውሷችሁን ነገሮች ከእይታችሁ አርቁ። ምክንያቱም እነዚያን ነገሮች ደጋግማችሁ ማየታችሁ ያለፈውን ግንኙነት እንድታስታውሱ ሊያደርጋችሁ ይችላል። ❤️ በመጨረሻ፦ ራሳችሁን ለመንከባከብ፣ አዲስ ነገሮችን ለመማርና የወደፊት ሕይወታችሁን ለመገንባት ጊዜ ስጡ። ከሁሉም በላይ የራሳችሁን ዋጋ አትርሱ!  #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #oromotiktok ##family @@1234Tilo Mesay @DARBATAMAA @End The War! ጦርነት ይብቃ!

About