Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@pcare.tw: Honda HRV 3代 專用配件 購買連結:https://www.pcare.tw/hrv3 #本田 #hrv #雨傘 #車用 #收納
皮卡車研所
Open In TikTok:
Region: TW
Friday 13 November 2026 04:47:42 GMT
472
3
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.78MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.78MB
)
Watermark .mp4 (
1.78MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @pcare.tw, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
✍️ 1ኛ Over Generalization ይባላል። አንድ ሀገር ሄድኩና አንድ ናይጄሪያዊ አግኝቼው ጉዳት አደረሰብኝ እንበል። ያ ግለሰብ ያደረሰብኝን ጉዳት ከእርሱ ጋር በቀጥታ ከማገናኘት ይልቅ የናይጄሪያ ሰዎች እኮ ክፉዎች ናቸው፤ መጥፎዎች ናቸው! ብዬ እጠቀልላለሁ። ይህም የተሳሳተ መረዳት የአሉታዊ አስተሳሰብ አንዱ አካል ነው። ✍️2ኛ Polarization ይባላል። ለምሳሌ ፦ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደርን በተመለከተ አንዳንዶች ፈጽመው ሙሉ በሙሉ ሲቃወሙት ሌሎች ደግሞ ሙሉ በሙሉ ይደግፉታል። የሚቃወሙት ይህ አስተዳደር አንድም በጎ ነገር አያደርግም ሲሉ፣ የሚደግፉት ደግሞ ይህ አስተዳደር አንድም ጥፋት አያጠፋም፣ ፍጹም ነው ይላሉ። ይህ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰብ ነው Polarization የሚባለው። ✍️3ኛ Mental Filtering ይባላል። እኔ በአንድ አዳራሽ ውስጥ 2000 ሰዎች በተሰበሰቡበት ስልጠና ሰጠሁ እንበል። እያስተማርኩ እያለ አንድ ሰው ብድግ ብሎ አዳራሹን ጥሎ ወጣ። ማታ ቤቴ ስገባ የማስበው ሰለተማሩት እና ስለተደሰቱት 1999 ሰዎች ሳይሆን ጥሎ ስለወጣው አንድ ሰው ይሆናል። ይህ Mental Filtering ይባላል፡፡ ✍️4ኛ Discounting the Positive ይባላል። በዚህ መገለጫ ማንኛውም እኛ ያለንን ጥሩ ነገር እናጣጥለዋለን። ለምሳሌ አንድ ሰው አንዲት ሴትን “ቆንጆ ነሽ" ካላት መልሷ "ምን ዋጋ አለው ቁንጅና? ታጥቦ አይጠጣ!" ትለዋለች። ጥሩ ተምረሃል" ከተባለ ሌላው ሰው “ምን ዋጋ አለው ብለህ ነው ትምህርት! ገንዘቡ ያለው እንደሆነ ያልተማሩት ጋር ነው" ይላል። የሚነገራቸውን ጥሩ አስተያየት ሁሉ ያጣጥሉታል፤ አይቀበሉትም ይህም Discounting the Positive ይባላል። ✍️5ኛ Jumping to Conclusion ይባላል። አንድ ሰራተኛ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደርጋል። ንግግሩን ከጨረሰ በኃላ አንድ ክፍል ሀላፊ የእርሱን ንግግር የሚቃወም የሚመስል ነገር ተናገረ እንበል። በሌላ ቀንም ባጋጣሚ ይህ ሰራተኛ ከተናገረ በኃላ ያው የቢሮ ሀላፊ የሰራተኛውን ሀሳብ የሚቃወም ሀሳብ ተናገረ። በዚህ ጊዜ ሰራተኛው ይሄ ሰውዬ በጣም ይጠላኛል ብሎ እርግጠኛ ይሆናል። ይህም Jumping to Conclusion ይባላል። ✍️6ኛ Magnification ነው። ይህ ደግሞ ችግሮችን ከመጠን በላይ አጉልተን እንድናይ የሚያደርግ ነው፡፡ ቤት ውስጥ የምትሰራ ስራተኛ ስሀን ስታጥብ ከእጇ አምልጦ ተስበረባት እንበል፡፡ እመቤቲቱ መጥታ ለምን ስበርሽው? ትላታለች። ትቀጥልና እስከመቼ ነው እቃ እየሰበርሽ ምትኖሪው? ትላለች። አሁንም ትቀጥልና እኔ ገንዘብ ከየት የማመጣ ይመስልሻል? ወይስ አውቀሽ ነው ምትሰብሪው? ሰሀኑ መሰበሩ እውነት ነው እመቤቲቱ ግን በጣም ከመጠን አብልጣ ታጎላዋለች። ይህም Magnification ነው። ✍️7ኛ Emotional Reasoning ይባላል። ይህም በስሜት ሆኖ መወሰን ነው። አንድ አለቃ በጣም ሚጠቅመውን ሰራተኛ በድንገት ተነስቶ ያባርረዋል፡፡ ይህ ግን የተሳሳተ ውሳኔ ነው! ያንን ሰራተኛ መልሼ ላግኝህ ቢለው እንኳን ያስቸግረው ይሆናል። ውሳኔውን በስሜት ነው የወሰነው። አስቦበት አይደለም የወሰነው፡፡ እንዲሁም ደግሞ አንዲት ሚስት በባሏ ተበሳጨች እንበል፡፡ ድንገት ተነስታ ቀለበቷን አውልቃ ወርውራ፣ ሻንጣዋን ሽክፋ፣ በጣም መጥፎ ነገር ባለቤቷን ተናግራ ከቤት ትወጣለች፡፡ ይህም ትዳራቸውን ያናጋዋል ወይንም ያፈርሰዋል። ይህ ነው Emotional Reasoning የሚባለው። 🗣 ዶ/ር ወዳጀነህ መኀረነ
#وحشني_صوتك_صوتك_الدافي ♡#سلطان_حقروص 🧡#حالات #حزينه
#fypppppppppppppp
Its getting worser 🥲 Des conseils ? #haircare #psoriasis #dermatiteseborreica #pellicules #fyp
A powder & a cream in one compact! 👏 @Jordana Ticia #jordanaticia #bronzer
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy