@cutz.by.ked:

ร้านพี่เกดนวดสายขาวในภูเก็ต
ร้านพี่เกดนวดสายขาวในภูเก็ต
Open In TikTok:
Region: TH
Sunday 15 November 2026 11:10:24 GMT
2
1
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @cutz.by.ked, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ወደ አገልግሎታችን የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሲመጡ የግድ መሟላት የሚገባቸውን ሰነዶች እነሆ! የመጀመሪያው የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የልደት ካርድ ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ) ናቸው እኚህን መረጃዎች በመያዝ ማመልከት ይችላሉ ።  በኦንላይ ከፈለጉ በwww.immigration.gov.et  ይመዝገቡ።  ክፍያዎን 1 ሰዓት ሳያልፍ በሲቢኢ ብር ፣ በሞባይል ባንኪንግ  ወይም በቴሌ ብር  በመረጡት ክፍያ አማራጭ  ይፈጽሙ፣ ያን ያህል ቀላል ነው ይሞክሩት !  ለአሻራ የሚመጡት በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ያመለከቱበትን ማስረጃዎች ኦርጅናል  ይዘዉ  በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ መስጠት ይኖሩበታል ።  ጥንቃቄ የሚሻው ጉዳይ  በኦንላይን ሲመዘገቡ ሁሉም ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው።  እንዲሁም ክፍያውን በተቋሙ አካውንት ብቻ በማስገባት እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍያዎችን ባለመክፈል  ራስዎን ከህገ ወጥ ደላሎች ይጠብቁ!!!  የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህር -ገፆችን ይጎብኙ ይወዳጁን ....... Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/ #immigration#ethiopianimmigration #ICSEthiopia

About