@eyosivlogs: 🇪🇹vs 🇸🇸@REBIK SANI #mmafighter #muaythaifighter #ethiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Eyosi
Eyosi
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 November 2026 15:43:40 GMT
67879
10127
169
203

Music

Download

Comments

alex11moges
alex :
Rebik I respect👍👍👍
2026-11-16 17:56:09
44
user4885716238803
Meser(Ma) :
yeri gobazii nahi yimachiki
2026-11-20 15:40:02
0
user78130573946171abr
Abrham :
ረቢቅ አንደኛ ከስነ ምግባር ጋር
2026-11-17 06:30:09
17
silentediter04
🎧 Silent 🔇 :
rebik is ethiopian best fighter 🤝
2026-11-17 04:26:39
10
ata1749
ትቸዎለው :
ይህ ልጅ ስራአት አለው
2026-11-20 07:18:18
1
user7139767496157
ኢምራንإمرن :
መቸነውጪዋታው
2026-11-19 05:15:05
0
genet466
user7873122806904 :
Ante teleyale egziber yistih gulibetune
2026-11-17 08:37:04
2
user6588362159633
አበበ ደሴ :
ረቢቅ reskept😂😂😂😂 ለማንም ረቢቅ እንወድሀለን
2026-11-17 05:15:02
7
user6101949761827
user6101949761827 :
በረካ፣ሁን፣ስነምግባር፣ማለትእንደዚነው
2026-11-18 14:20:12
2
meku0603
meccah medina :
እንደዚህ ነዉ እንጂ👍👍
2026-11-17 08:01:12
5
lusijkd
lusi jeet kune do :
ጀግና ወንድሜ
2026-11-19 07:21:37
2
hasen3095
hasen :
ጀግና ለሰውም ክብር አለው እረቢቅ ማሻ አላህ
2026-11-17 11:43:52
1
ravinder3320
ታው ግዜ ለኔም ና :
ጀግና አያወራም አዲርጎ ያሳያልጂ እረቢቅ አዲናቂህነኝ ወረበልን
2026-11-17 05:35:27
1
guandongnaath1
Tawer🤫pal🦁 :
I really love rebik he's the most respectful fighter in the Ethiopia 🇪🇹
2026-11-17 09:04:24
1
user751115499152
👉የእናቱ ልጅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 :
ረቢቅ ስነምግባርሽ ብቻ ይበቃል የኛ ጀግና👌
2026-11-17 12:37:29
1
hafte.berhe919
Hafte Berhe :
Rabik gn endet endemtmechgn srat alek
2026-11-16 19:56:55
1
resu.resu20
Resu Resu :
rebek jagna
2026-11-16 18:09:46
2
neima_ma
nimu✨ :
2026-11-17 06:50:23
1
mahlet170
mahi :
2026-11-16 18:28:12
1
user8147.kr.mude
user8147 kR mude :
አላሕ ካንተ ጋር ዪሑን የኔ ጀግና
2026-11-17 19:25:32
2
user4542173961054
ሙጅብ ከሜጫ ነኝ :
በትክክል ❤️
2026-11-20 18:01:46
0
b3955711
ብር ግን ይመቸው :
አቢት ሰረስረአት እውነት ይመችህ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪
2026-11-20 12:44:40
0
user4542173961054
ሙጅብ ከሜጫ ነኝ :
በትክክል ❤️
2026-11-20 18:01:13
0
yesuf_alebachew
የሱፍ አለባቸው(የኢያዱ አባት) :
ምንም ምክንያት የለኝም አንተን ለማድነቅ ።ምክንያት የግል ብቃትህ ብቻ ምክንያቴ። እቅድህ ይታየኛል
2026-11-20 14:09:40
0
user4355518831829
አይሠው :
2026-11-20 11:46:31
0
To see more videos from user @eyosivlogs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‹‹ኅዳር 12›› የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሲመቱ/ የተሾሙበት ዕለት ነው። የሰማይ ሰራዊት ሁሉ አለቃቸው መልአከ ምክሩ የምክሩ አበጋዝ ይለዋል የቅድስት ስላሴ መንጦላእትን የሚከፍትና የሚዘጋ ለፍጥረት ሁሉ የሚማልድ የገናናው ቅዱስ ሚካኤል የተሾመበት ቀን ነው። በህዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓለ ሲመት በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ ህዳር 12 ቀን ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በአሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት ቀን ነው፡፡ እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ ገፍፎ ወደ ምድር ሲጥለው ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ ቦታ በዐሥሩ ከተማ በመቶውም ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል፡፡ የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ ግን አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው፡፡ ይህም እንደሆነ እንድንረዳ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ የተባለውን እስራኤል ዘሥጋን ሲራዳና ሲጠብቅ እንደነበረ ተጽፎልን እናገኛለን፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቅዱስ ሚካኤል ለማንም ያልተሰጠ እጅግ ታላቅ የሆነ ክብር እንደተሰጠው ተጽፎ እናገኛለን፡፡ ይኸውም በዕለተ ምጽአት ጌታችን ቅዱሳን መላእክትን አስከትሎ በክበበ ትስብአት በግርማ መለኮት በሚመጣበት ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሙታን ላይ ሥልጣን የተሰጠው ለዚሁ ለኃያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ነው፡፡ ከሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን🙏

About