@nexoraxz: Believe in yourself #motivation #growthmindset #luxurylife #focusonyourself #leonardodicaprio

nexora
nexora
Open In TikTok:
Region: MM
Tuesday 17 November 2026 03:18:54 GMT
358040
66669
134
4489

Music

Download

Comments

yarkhan869
YAR KHAN :
သစ်ကိုင်းကျိုးလို့ အသိုက်တစ်ခုလုံးပြုတ်ကျ ငှက်ခလေးတွေသေတာ ခဏခဏတွေ့ဖူးတယ်
2026-11-17 05:57:49
192
starmoonputuumin
starmoonputuumin :
ငါကတော့ အတောင်ပံ ကိုမယုံလို့ ကိုင်းကြီးကြီးမှာပဲနားတယ်သားရီး😂😂😂
2026-11-17 07:49:27
71
solix8870
Sayar~Htun :
မုဆိုးရှေ့မှာနားတဲ့ငှက်ကတော့သေမှာပဲ
2026-11-17 09:04:01
3
ko.lin.htet4
Ko La Chan ( အညာမြေ ) :
ငှက်တကောင် သစ်ပင်မှာ လာနားတဲ့ အခါ အတောင်ညောင်းလို့လဲ ဖြစ်နိုင်သလို... အရိပ်ကောင်းလို့လဲ ဖြစ်နိုင်တယ်...
2026-11-17 08:53:44
6
mgkyawgyi305
အကို :
ကိုယ်ကလွဲရင်ဘယ်သူကိုမမယုံနဲ့..
2026-11-17 05:15:08
24
korvyn75
ꨄ︎𝚅𝙴𝚇𝚁𝙰𝙽-(ဗက်စ်ရန်)/ :
that right👏
2026-11-17 15:20:43
0
mg.min2006
♒ Soe Min Htike ♒ :
အဲ့တာဆို တစ်ခုပြန်မေးကြည့်မယ် ငှက်ကသစ်ကိုင်းကိုယုံတာလား၊ သစ်ကိုင်းကငှက်ကိုထမ်းထားပေးတာလား
2026-11-17 09:20:39
3
k.phyo1501
K phyo :
ပေးချင်တဲ့မဆေ့က ဘာပဲလုပ်လုပ်ဘယ်နေရာပဲရောက်ရောက်ကိုယ့်ကိုယ်ကိုယုံပါ
2026-11-17 07:11:49
11
lingyi7576
Teru Mikamiメ :
သူ့ပြောချင်တဲ့အဓိပ္ပာယ်မသိလို့ပြောပြကြပ့လား😞
2026-11-17 14:08:53
0
h2711397
thaw ka mhone tine :
ငှက်တွေကလည်းကျိုးမယ့်သစ်ကိုင်းကိုသိတယ်
2026-11-17 04:54:04
7
myonu7
gun man :
အတောင်ညောင်းလို့နားခဲ့အခါမအကိုင်းကကြိုးသွားရင်ရော
2026-11-17 06:42:17
1
yan40008
y.❤️‍🩹 :
ပြန်တင်မယ်ဗျား
2026-11-17 15:11:04
0
nway.shine
Nway & Shine :
thank u
2026-11-17 14:13:37
0
zayarkyaw9
ဇေယျာကျော် :
သစ်ကိုင်းဆိုတာကျိုးတတ်တာအပြစ်မဟုတ်ဘူး အတောင်ပါပြီးမပျံတာအပြစ်။
2026-11-17 06:51:49
2
zawe.myint.moe
CR7 :
2026-11-17 09:48:15
1
otto_office0
OTTO :
W
2026-11-17 09:26:49
1
mamab3109
koko :
2026-11-17 12:19:56
1
samsung.lay8
❄ :
2026-11-17 10:47:44
1
ko8901491ob
G100 :
2026-11-17 09:16:42
1
kareng.nl.gs
Kareng :
2026-11-17 08:18:27
1
peterkaxy
Peter Kaxy :
ဘယ်တော့မှာ တခြားသူကိုမယုံနဲ့
2026-11-17 12:01:00
1
bo.kaung269
🍩👑 🖤Bό ⓚⒶᵘภ𝔤😎 ♛☺ :
ထိမ်
2026-11-17 09:11:59
1
htunnaingwin2501
Htun Naing Win-bike :
2026-11-17 07:42:09
1
smartboy5362
♏Lonely Zone♏‼️ :
သစ်ကိုင်းကလိုသုံးပေါ့😞😞😞
2026-11-17 07:36:39
3
lnwalkies
Viktor :
သစ်ကိုင်းခိုင်သည်ဖြစ်စေ ကျိုးသည်ဖြစ်စေ ကိုယ်ကပျံနိုင်ပြီးသားဖြစ်နေရင် ပြဿနာမရှိတော့ဘူး
2026-11-17 08:45:40
1
To see more videos from user @nexoraxz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከጋራው ሥር ያለችው እመቤት፣ የታሪክ ማኅደር_ወለተ ጴጥሮስ አንድነት ገዳም ቦታው በተፈጥሮው ግርምትን ያጭራል፤ ውስጡም ታሪክን ሰንዶ የያዘ የታሪክ ማኅደር ነው። ተፈጥሮ  ይደነቃል፤ የፈጣሪም ተዓምር በተግባር ይታያል በቅድስት ወለተ ጴጥሮስ አንድነት ገዳም።  የቅድስት ወለተ ጴጥሮስ አንድነት ገዳም በአማራ ክልል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዳንግላ ወረዳ ይገኛል። ከዳንግላ ከተማም በ17 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወንደፋይ በተባለ ቀበሌ ነው የሚገኛው።  መነኮሳት ለዘመናት በጽናት የዘለቁበት ጥንታዊ እና ታሪካዊ ሥፍራ ነው።  ​የዳንግላ ወረዳ ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ቦጋለች ፋንታሁን እንደሚገልጹት የጻድቋ ወለተ ጴጥሮስ አንድነት ገዳም  በሰንሰለታማ ተራራሮች ተከቦ በሸለቆማ ስፍራ የተመሠረተ ድንቅ ሥፍራ ነው።  በርካታ ልዩ ገጽታዎች አሉት ነው የሚሉት። ገዳሙ በአጼ ሱስንዮስ ዘመነ መንግሥት በ1607 ዓ.ም በጻድቋ ወለተ ጴጥሮስ እንደተመሠረተ ይነገራል። ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ከአፋፍ ላይ ወደ ዋሻ የተወወረችበት ትልቅ አለታማ ድንጋይ ለታሪክ ቅርስነት፣ ለአማኞች ፈውስ እና የመንፈስ ማደሻ ኾኖ እያገለገለ ይገኛል። በተለይም ጻድቋ የተወረወረችበትን ምክንያት በማድረግ ገዳሙ እንደተመሠረተ ይነገራል ነው ያሉት። ገዳሙ ውስጥ ለመድረስም ወደ ዋሻው ወደታች መቶ ሜትር በእግር መጓዝ እንደሚያስፈልግም ያስረዳሉ። ​ገዳሙ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት እና ንዋየ ቅዱሳት ማኅደር ነው። በዙሪያው ሀገር በቀል ዕፅዋት፣ የተለያዩ የዱር እንስሳት እና አዕዋፍ በጋራ ተጋምደው ይገኙበታል።  በገዳሙ የገዳማውያንን ጥንካሬ እና ሥራ ወዳድነት የሚያሳይ የግብርና እና የእንሰሳት እርባታም በስፋት አለ።  ተስማሚ የአየር ሁኔታ ያለው ውብ ሥፍራም ነው። ከተራራው አፋፍ ወደ ታች ሲታይ ለመውረድ የማይቻል የሚመስል ነገር ግን ሲጓዙ ድንቅ ተፈጥሮን የሚያስቃኝ ማራኪ አቀማመጥ ያለው ነው። ይህ ድንቅ የተፈጥሮ እና የታሪክ ማኅደር አዕምሮ የሚያድስ፣ መንፈስ የሚያረካ፣ በረከትን የሚያስገኝ እና አዲስ ገጽታን መገንባት የሚያስችል ነው። ቦታውን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ፣ ለማስተዋወቅ እና በዘርፉ የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ለማሳደግ የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ። የገዳሙ ዓመታዊ ክብረ በዓል በየዓመቱ ኅዳር 17 ቀን ከተለያዩ አካባቢዎች በሚመጡ የሃይማኖቱ ተከታዮች በድምቀት ይከበራል።

برج الساعة في مكة المكرمة، المعروف بسم برج الساعة . شيد البرج ليكون رمزًا حضاريًا يعكس مكانة مكة المكرمة، وليوفر خدمات متكاملة لزوار بيت اللّٰه الحرام. يبلغ ارتفاع البرج حوالي 601 متر، مما يجعله من أطول المباني في العالم، كما يضم أكبر ساعة برج في العالم، حيث يبلغ قطر كل واجهة من واجهات الساعة نحو 43 متراً، ويمكن رؤيتها من مسافات بعيدة ليلاً. وتضيء الساعة بأعداد كبيرة من مصابيح LED، كما تعلوها عبارة
برج الساعة في مكة المكرمة، المعروف بسم برج الساعة . شيد البرج ليكون رمزًا حضاريًا يعكس مكانة مكة المكرمة، وليوفر خدمات متكاملة لزوار بيت اللّٰه الحرام. يبلغ ارتفاع البرج حوالي 601 متر، مما يجعله من أطول المباني في العالم، كما يضم أكبر ساعة برج في العالم، حيث يبلغ قطر كل واجهة من واجهات الساعة نحو 43 متراً، ويمكن رؤيتها من مسافات بعيدة ليلاً. وتضيء الساعة بأعداد كبيرة من مصابيح LED، كما تعلوها عبارة "اللّٰه أكبر" وهلال ذهبي يزين قمة البرج. يحتوي البرج على فندق فاخر، وشقق سكنية، ومراكز تسوق، وقاعات للصلاة، بالإضافة إلى متحف برج الساعة ومركز متخصص في رصد الأهلة والدراسات الفلكية. وقد صمم البرج ليقدم أفضل الخدمات للحجاج والمعتمرين، ويسهم في استيعاب الأعداد الكبيرة من زوار المسجد الحرام. ويُعد برج ساعة مكة تحفة معمارية تجمع بين الطراز الإسلامي والهندسة الحديثة، وأصبح من أبرز رموز المملكة العربية السعودية ومدينة مكة المكرمة، حيث يمثل إنجازا عمرانيًا كبيرًا يجسد التطور والاهتمام بخدمة ضيوف الرحمن، كما أصبح من أشهر المعالم التي يقصدها الزوار لالتقاط الصور والتعرف على تاريخه وتصميمه المميز

About