@prusa_center: So.. what was your order? @prusa3d @Prusa Guy #funreels #Prusa3D #prusaresearch #workmemes

Prusa Center
Prusa Center
Open In TikTok:
Region: CZ
Wednesday 18 November 2026 07:56:58 GMT
1058
39
2
3

Music

Download

Comments

englishstaffyowner
Mark 🇦🇺 :
I've only ever owned prusa first was MK3 then a MK4 now a Core One L+ ( with 8 INDX on order ) I won't buy any 3d printer if it's not a prusa and being in Melbourne Australia they are not cheap . my moto is .. Buy the best You can . Then You only cry once .
2026-11-23 08:15:52
0
none.of.you.busin19
None Of You Business :
😂😂😂
2026-11-18 10:28:09
2
To see more videos from user @prusa_center, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#⚫️የብልፅግናው መከላከያ ሰራዊት ከሸኔው ወራሪ ሀይል ጋር ቅንጅት በመፍጠር በደራ ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሱ ተገለፀ‼️      ኅዳር 19/2019 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ በደራ ጉንዶ መስቀል ወረዳ በወረዳው ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ መጠነ ሰፊ ጥቃት በአገዛዙ ፀረ-ህዝብ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ ሽፋን ሰጭነት በወራሪው የሸኔ ዘራፊ ቡድን መጠነ ሰፊ ጉዳት ሲፈፀም የቆየ ሲሆን ዛሬም እንደ ትላንቱ ህዳር 19/2019 ዓ.ም ከለሊቱ 10:00 ጀመሮ በወረዳው ነዋሪዎች ላይ በተፈፀመ ከፍተኛ ወረራ ልዩ ቦታው ኮሉ በተባለ አካባቢ በሚኖሩ ወገኖች ላይ ግድያ የተፈፀመ ሲሆን 3 ሴቶች ታግተው ሲወሰዱ፣ የደረሱ የአማራ አርሶ አደሮች ሰብል በእሳት ተቃጥለዋል። መረጃው የደረሰው የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ማለትም የ503ኛ ኮር 79ኛ ክ/ጦር በስፍራው ተወርውሮ ቢደርስም ከደራ ጉንዶ መስቀል ከተማ ወደ አካባቢው የተንቀሳቀሰው እና የወንጀሉ ተባባሪ የሆነው የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ በመክፈቱ የታገቱ እናቶችን ማስለቀቅ አለመቻሉ ተገልጿል። የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ደርሶ የጫካው ብልፅግና (ሽኔ)እና ከፀረ-ህዝቡ መከላከያ ጋር ባደረገው ፍልሚያ ሊባባሱ የሚችሉ ጥቃቶች የተመከቱ ሲሆን የብልፅግናው ወራሪ ሀይል ከሸኔ ቡድን ጋር በመናበብ በአማራ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን በቀጠናው በህይዎት የተረፉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።   
#⚫️የብልፅግናው መከላከያ ሰራዊት ከሸኔው ወራሪ ሀይል ጋር ቅንጅት በመፍጠር በደራ ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሱ ተገለፀ‼️      ኅዳር 19/2019 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ በደራ ጉንዶ መስቀል ወረዳ በወረዳው ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ መጠነ ሰፊ ጥቃት በአገዛዙ ፀረ-ህዝብ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ ሽፋን ሰጭነት በወራሪው የሸኔ ዘራፊ ቡድን መጠነ ሰፊ ጉዳት ሲፈፀም የቆየ ሲሆን ዛሬም እንደ ትላንቱ ህዳር 19/2019 ዓ.ም ከለሊቱ 10:00 ጀመሮ በወረዳው ነዋሪዎች ላይ በተፈፀመ ከፍተኛ ወረራ ልዩ ቦታው ኮሉ በተባለ አካባቢ በሚኖሩ ወገኖች ላይ ግድያ የተፈፀመ ሲሆን 3 ሴቶች ታግተው ሲወሰዱ፣ የደረሱ የአማራ አርሶ አደሮች ሰብል በእሳት ተቃጥለዋል። መረጃው የደረሰው የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ማለትም የ503ኛ ኮር 79ኛ ክ/ጦር በስፍራው ተወርውሮ ቢደርስም ከደራ ጉንዶ መስቀል ከተማ ወደ አካባቢው የተንቀሳቀሰው እና የወንጀሉ ተባባሪ የሆነው የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ በመክፈቱ የታገቱ እናቶችን ማስለቀቅ አለመቻሉ ተገልጿል። የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ደርሶ የጫካው ብልፅግና (ሽኔ)እና ከፀረ-ህዝቡ መከላከያ ጋር ባደረገው ፍልሚያ ሊባባሱ የሚችሉ ጥቃቶች የተመከቱ ሲሆን የብልፅግናው ወራሪ ሀይል ከሸኔ ቡድን ጋር በመናበብ በአማራ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን በቀጠናው በህይዎት የተረፉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።    " ክብር ለትግሉ ሠማዕታት!    " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!   ©የአፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!

About