@birukbaba444: Replying to @sorti.gm

biruk baba
biruk baba
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 November 2026 13:30:48 GMT
113771
5728
1114
4753

Music

Download

Comments

meklityesalitmher
meklityesealitmher :
የአራቱ ወንጌላውያን ምሳሌ ነው ቅዱስ ማቴዎስ በሰው ቅዱስ ሉቃስ በላም ቅዱስ ማርቆስ በአንበሳ ቅዱስ ዮሐንስ በንስር ይመሳል
2026-11-18 18:08:33
423
nati45076
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🙏👏👏
2026-11-18 15:30:40
224
eskeztruth
eske ztruth :
ህንድ ነው በሉኝ
2026-11-18 14:22:59
54
www.tiktok.pand
@panda :
ኪሩቤል. ሱራፌልን.አራቱ እንሳ ምስል በኪሩቤል ለይ ያሉትን መላክት ለመወከል ይመስለኛል
2026-11-19 07:59:13
79
redet4836
@Redet@ :
የዮሐንስ ራይ 4:6-8 አነብቡት ማዋቅ ከፈለክ
2026-11-19 08:51:07
66
hirut1820
user7944330706704 :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዲህ ዐይነት ነገር አይቼም አላውቅም ሳየው በጣም ነው የደነገጠኩተ እያደር የማይመጣ ነገር የለም
2026-11-18 16:35:41
50
hirut_alemu
Hirut Alemu :
ምን ጉድ ነው ዘንድሮ እረ ወንጌል ጌታ ይድረስላቸው
2026-11-18 14:18:54
91
workenhe12
workineh :
“በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።” — ዘጸአት 20፥4
2026-11-18 16:54:57
68
hayleye6
hayleye :
ካላወክ ጠይቅ ይህ የአራቱ ኪሩቤል ምስል ነው ላህም;ሰው ;ንስር;እና ;አንበሳ ይህ ማለ የሶስቱ ስላሴን መንበር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱ እያሉ በፍርሀት የሚሽከሙ ናቸው
2026-11-20 08:57:20
18
bekiw3
Bereket :
የጌታ እግዚአብሔር ዙፉኑ 4ቱ ኪሩብ ናቸው ( የሰው ፣ የንስር ፣ የላም እና የአንበሳ ገፅ አላቸው) በመፅሀፍ ቅዱስ በዮሐንስ ራዕይ እና በትንቢተ ሕዝቅኤል ላይ እንደተጠቀሰ። ምኑ ነው ጥፋት
2026-11-19 10:27:08
12
mekdi6248
Mekdi :
mendinew,gudu
2026-11-21 21:07:57
0
fikir1778
lu_na :
2026-11-18 16:04:34
18
yemi4693
Yemi አብርሃም ፍውዴሸን :
እልልልልል ኦርቶዶክስ መልስ አላት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
2026-11-19 13:00:28
18
kibramekonnen
kibramekonnen :
beyesues sem matefate kidues anebebu
2026-11-20 12:25:42
0
melatyirgu7gmail.com
melatyirgu :
begeta beeyesus kirstos sim yiwega
2026-11-20 10:46:38
0
samson.desta1
Samson Desta :
They just hold the symbols of what John saw in revelation. It has nothing to do with Halloween.
2026-11-18 18:10:24
1
adi22374
Adi :
eyesus yedenale
2026-11-20 17:32:03
0
ajaayibakaaniibaran
Ajaayiba kaanii baran :
ራእይ 4:6-8 በዙፋኑም ፊት ብርሌ የሚመስል የብርጭቆ ባሕር ነበረ። በዙፋኑም መካከል በዙፋኑም ዙሪያ፥ በፊትና በኋላ ዓይኖች የሞሉአቸው አራት እንስሶች ነበሩ። ፊተኛውም እንስሳ አንበሳን ይመስላል፥ ሁለተኛውም እንስሳ ጥጃን ይመስላል፥ ሦስተኛውም እንስሳ እንደ ሰው ፊት ነበረው፥ አራተኛውም እንስሳ የሚበረውን ንስር ይመስላል። አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ “ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም፥ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፤” እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።
2026-11-19 06:43:20
14
slama.abgezi.gmai
Slama abgezi Gmail. Com :
መጠየቅ ማንን ገደለ
2026-11-19 09:23:46
49
tamerattadel2
Tamerat tadel :
ለ ፓ/ር ቸሬ ለኦርቶዳክስያን እየሱስ ያድናል መባል አያስፈልጋቸውም ለሚለው ቆርጠህ ላክለት።
2026-11-19 09:13:32
5
minyahilkinfu8
mak bel :
ትንቢተ ሕዝቄል ምራፍ 10÷14 አንብቡ መጻፍ ቅዱሳዊ ነዉ. አደንግጡ
2026-11-19 05:49:24
9
user99230958756297
madot :
ህፃናትን ይሄን ማሸከማቸው ያሳዝኔል
2026-11-18 16:33:12
12
boyani430
boyani :
@meklityesealitmher:የአራቱ ወንጌላውያን ምሳሌ ነው ቅዱስ ማቴዎስ በሰው ቅዱስ ሉቃስ በላም ቅዱስ ማርቆስ በአንበሳ ቅዱስ ዮሐንስ በንስር ይመሳል
2026-11-19 18:12:44
5
kale22259
kale :
666.ነው ?
2026-11-19 16:51:27
7
lid.chemist.of.lov
ልድያ ሊዲያ :
አታውቁም ማለት ትክክል አይደለም ማለት አይደለም....
2026-11-19 07:04:19
10
To see more videos from user @birukbaba444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About