Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alxsugax: blond yoongi.#yoongi#minyoongi#blondeyoongi#suga#song#virt#vibe#rek
❯̸❯̸`𝐀𝐋𝐄𝐗
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 18 November 2026 16:15:50 GMT
5026
1878
8
101
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.37MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.68MB
)
Watermark .mp4 (
1.27MB
)
Music .mp3
Comments
К сожалению :
Новое видео выкатили, можно счастливо жить дальше
2026-11-18 17:06:52
9
Salma⁷໒꒱ saw BTS★ :
I LOVE BLONDE YOONGS
2026-11-18 23:53:45
2
дядя Лукас :
2026-11-20 12:46:14
0
𝑒𝑐𝑙𝑖𝑝𝑠𝑒 :
2026-11-18 16:54:26
2
♻️ :
2026-11-18 23:52:53
1
Sub :
2026-11-18 16:28:50
1
Thomas :
отхватил лучшего.
2026-11-18 20:40:36
1
𝑴𝒓. 𝑱𝒆𝒚 :
на колени, на колени
2026-11-19 11:05:22
0
To see more videos from user @alxsugax, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Áo xinh mùa đông 💗🛒👆🏻
#foryoupage #foryou #unfrezzmyaccount #viralvideo
የሚካያ በኃይሉን «አንተ ልጅ የፊቱ» የሚለውን የሙዚቃ ግጥም የመተንተን ሥራችንን ቀጥለናል። በመቀጠል የሚመጣው አዝማች ደግሞ እንደ ናዳ የወረደ ነው! ስሜትን ለመግለጽ በቀረቡት ቃላት ከመደመም ውጭ አማራጭ የሚያጣበት ቦታ እዚህ ጋር ነው። የስነ-ግጥም ነገር የሚማርክህ ሰው ከሆንክ፣ ዘፈኑ የፈለገ ስሜትህን ቢነካውና አንተም ተመሳሳይ ታሪክ ኖሮህ በእንባ እየታጠብክ እየሰማኸው ቢሆን እንኳ፣ ልክ እዚሁ አዝማች ላይ ስትደርስ የግድ ከዘፈኑ ስሜት ወጥተህ ስለ ግጥሙ ጥበብ ትደመማለህ። «እንዴት! ሰው ራሱን በዚህ ደረጃ አሳልፎ ይሰጣል?» የሚለው ጥያቄህ እንዳለ ሆኖ፣ «ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ስሜቱን ይገልጻል?» የሚለው ደግሞ ያይላል። ላንተ ያልሆነ ገላ እንደ ቅጠል ይርገፍ ላንተ ያልሆነ ዕድሜ እንደ ጥላ ይለፍ !ገላዋ እንደ ቅጠል እንዲረግፍ፣ ዕድሜዋ ደግሞ እንደ ጥላ እንዲያልፍ ነውኮ ያለችው! ቃላቱ ከየት መጡ? «እንደ ጥላ ይለፍ» ይባላል? እንዲህ ዓይነቱ አገላለጽ ሌሎቹን ገጣሚዎች ማሳቀቅ አይሆንም? አጃኢብ ነው! አንተ ልጅ አንተ ልጅ የፊቱ... ደጄን ሞልቶ ተርፎ በሰው ተከብቤ ሰው ያለ አይመስለኝም አንድም አጠገቤ አስር ወዳጅ ይዤ አንድም ላይፈይዱ ፍቅርህን አባሱት ሲመጡ ሲሄዱ በምድር ወንዶች ላይ ተስፋ እንደቆረጠች ከላይ አይተናል። ነገር ግን ተስፋ የቆረጠችው ሳትሞክር ቀርታ አይደለም፤ ሞክራለች። ወጣትና ቆንጆ ሴት ናት፤ ወንዶች በዙሪያዋ የሚያንዣብቡባት፣ ደጇ በሰው ሞልቶ የተረፈ። ከአንዣበቡትም መካከል የተወሰኑትን አቅረባ ድጋሚ ማፍቀር ከቻልኩ ብላ ሞክራ ነበር። ግና አንድም የፈየደላት አልነበረም። የእነሱ መመላለስ ይልቁንም የእሱን የተዳፈነ ፍቅር እየቆሰቆሰ ከማባስ የዘለለ ጥቅም አልሰጣትም። የእነሱን የመቀያየር አታካች ሂደት አለዝባ ስትገልጸው፦ «ፍቅርህን አባሱት ሲመጡ ሲሄዱ» ትልሃለች። የእነሱ መመላለስ ምንም ስሜት እንዳልሰጣት በዚህ ዘበት በሚመስል «ሲመጡ ሲሄዱ» በሚለው አገላለጿ እንረዳለን። ለነገሩ ከላይ ባሉት ስንኞች ቀድማ፦ "...በሰው ተከብቤ ሰው ያለ አይመስለኝም አንድም አጠገቤ" ብላ ተናግራው ነበር። ለመጣ ለሄደው ስላንተ ሳወራ ቀረት ቀረት አለ ሁሉም እየፈራ በጨዋታ መካከል በየጣልቃ ወሬ ትዝታህ ትዳሬ፣ ሞያ፣ ቁም ነገሬ ከቧት የነበሩትን ሰዎች ሁሉ እንደ ሰው ካለመቁጠሯ የተነሣ፣ እነሱ ለእሷ ያላቸውን ስሜት ለማሳየት ሲጣጣሩ እሷ ግን የምታወራቸው ስለ እሱ ነው። ለእነሱ ስሜት ግድ አይሰጣትም። የእሱ ስም ከአፏ የማይጠፋ መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ትዝታው ለእሷ በእያንዳንዱ ወሬዋ መካከል ሊነሳ የሚችል የትዳርን ያህል ዋጋ ያለው፣ የሙያን ያህል «እዩልኝ፣ ቅመሱልኝ» የምትለው፣ የቁም ነገርን ያህል ሰው ሰብስባ የምታወራው ጉዳይ መሆኑን እያረጋገጠችልን ነው። ይህ በጣም ከባድ ነው! ለዚህ ነው ሁሉም እየፈራ «ቀረት ቀረት» የሚለው። በገዛ እጁ ዋጋ ቢስነቱን ለመስማት ማን እሷ ጋር ይሄዳል? «ቆሜ ቀረሁ ብሎ...» እያለ ሙዚቃው ያበቃል። ራስን ለመስዋዕትነት (ለዛውም ለማይመለስ ሰው) አሳልፎ መስጠት ማለት ይህንን ይመስላል። መስዋዕትነት ቆሞ እስከ መቅረት! ሙሉ የግጥሙ ማጠቃለያ፦ አንተ ልጅ አንተ ልጅ የፊቱ... የመጡት የሄዱት ባንተ እየተለኩ እንኳን ሊደርሱብህ ሰልፍህን አልነኩ ባል አግቢ ይሉኛል ወዴት ላድርገው የሰውነት አካሌን ብቻህን ወርሰኸው ቆሜ ቀረሁ ብሎ ልቤ መች ይባባል ሺህ ሰው ይመልሳል ትዝታህ ያጠግባል ላንተ ያልሆነ ገላ እንደ ቅጠል ይርገፍ ላንተ ያልሆነ ዕድሜ እንደ ጥላ ይለፍ አንተ ልጅ አንተ ልጅ የፊቱ... ደጄን ሞልቶ ተርፎ በሰው ተከብቤ ሰው ያለ አይመስለኝም አንድም አጠገቤ አስር ወዳጅ ይዤ አንድም ላይፈይዱ ፍቅርህን አባሱት ሲመጡ ሲሄዱ ለመጣ ለሄደው ስላንተ ሳወራ ቀረት ቀረት አለ ሁሉም እየፈራ በጨዋታ መካከል በየጣልቃ ወሬ ትዝታህ ትዳሬ፣ ሞያ፣ ቁም ነገሬ...
فلاح المسردي 🍂
The Most Unbreakable Shield Wall in History! 🛡️#movie #filmcommentary #foryou #usa #fyp
Một cú ép-phê chuẩn xác, bi khó cũng thành bi dễ! 🎱🔥 #bida #billiards #meobida #kythuatbida #bida8bi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy