@ar7k3: #كسبلور_تيك_توك 😉🚀🤟🏼!.

5k⏳|𝑎𝑛𝑎𝑑!ᝰ͎🫯
5k⏳|𝑎𝑛𝑎𝑑!ᝰ͎🫯
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 20 November 2026 18:35:44 GMT
3014
234
10
24

Music

Download

Comments

btwissoso2
احمد :
عناادد اميي اناا🤣🙈.
2026-11-20 19:05:51
2
iil09_4
ABOOD🥤 :
امسكوني بطيح😜
2026-11-20 20:54:48
2
hhhhhhhhphh1
777🥂 :
2026-11-20 21:12:04
1
dj.l67
DJ.L6👑 :
🔥🔥🔥
2026-11-21 01:00:36
1
soso463140
S👸🏻 :
شوقررررر دادييييي🖤😍😍"
2026-11-20 20:42:53
1
l6170799
لولي💘😋 :
واي واي😉😉😍
2026-11-20 21:35:42
1
To see more videos from user @ar7k3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አቡነ አረጋዊ ወር በገባ በ14 ከዘጠኙ ቅዱሳ አንዱ የሆኑት አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል ነው። አቡነ አረጋዊ  ደብረ ዳሞ ሲደርሱ ወደ ሰማይ ቀጥ ያለች ተራራ ሰው በምንም መንገድ ሊደርስባት ወይም ሊወጣባት የማይቻለውን ቦታ እሳቸው ተመኙዋት። #ከዚያም
#አቡነ አረጋዊ ወር በገባ በ14 ከዘጠኙ ቅዱሳ አንዱ የሆኑት አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል ነው። አቡነ አረጋዊ ደብረ ዳሞ ሲደርሱ ወደ ሰማይ ቀጥ ያለች ተራራ ሰው በምንም መንገድ ሊደርስባት ወይም ሊወጣባት የማይቻለውን ቦታ እሳቸው ተመኙዋት። #ከዚያም "አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ" እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር ፺፣፺፩:፲፩ - ፲፮ ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና ፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡ ወዲያው ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ብለው አመስግነዋል። በዚያ ዕለት ግማሽ ህብስት በልተው ጠገቡ፤ ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ሕብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስታያን ከቅዳሴ በኋላ ሕብስተ ሰማያዊ እያመጡላች ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡ ኋላ ግን ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል። የጻድቁ አባታችን በረከትና ምልጃ አይለየን!🙏

About