@house_of_tattoos_studio: 🔥 JAPANESE FULL LEG TATTOO – WORK IN PROGRESS! 🔥 Japanese Hannya mask full-leg tattoo is currently in progress! 🖤 Stay tuned, guys! The floor is reserved for the final masterpiece. 👹 Want a Japanese full-leg tattoo? DM us and book your appointment! #legsleeve #japantattoo #houseoftattoosnepal #tiktokworldwide #tattoonepal House of Tattoos Nepal

house_of_tattoos_studio
house_of_tattoos_studio
Open In TikTok:
Region: NP
Friday 20 November 2026 22:08:42 GMT
410
24
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @house_of_tattoos_studio, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አሳዛኝ ዜና/ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል/Mikiyas Chernet Passed Away #ethiopian  አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል።   ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል።  ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል።   ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል።  በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል።  በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር።  ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ዜና, መረጃ, Mereja, Zena, ኢትዮጵያ, Ethiopia, Ethiopian, Ethiopian News, Addis Ababa, አዲስ አበባ, ወቅታዊ ዜና, Ethiopian  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ  #addisababa ኢትዮጵያ    #ኢትዮ  seber ሰበር ዜና #ሰበር_ዜና #ethiopianews አሳዛኝ ዜና ሚኪያስ ቸርነት #አሳዛኝ_ዜና #ሚኪያስ_ቸርነት #ድምፃዊ #ሚኪያስ #mikiyaschernet #mikiyas #chernet #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #oromotiktok❤️💚❤️  #ethiopia #addisababa #habesha #ethiopiansinger#habeshatiktok #amharatiktok💚💛❤️

About