@huyenduyenqn1: Rong biển trộn cơm ngon#rongbientroncom

Huyền Duyên QN 1
Huyền Duyên QN 1
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 21 November 2026 06:10:38 GMT
585
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @huyenduyenqn1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Mikyas Chernet RIP
Mikyas Chernet RIP "ይቅርታ! ... አልቻልኩም!" ብሎ ከመድረክ ወረደ #Ethiopia | ሚኪያስ ቸርነት ወደ ወልቂጤ ከተማ ያቀናው ዘቢደር ቢራ ፋብሪካ ባዘጋጀው የሙዚቃ ዝግጅት ላይ ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ ጋር በመሆን ሥራዎቹን ለታዳሚው ለማቅረብ ነበር። መኪና እያሽከረከረ ወልቂጤ ለሥራ ቀድሞ ደረሰ። ድምፃዊ ረሻድ ከድር ደወለለት። "ዛሬ አሞኛል! ... ድክም ብሎኛል!" እንዳለው ይናገራል። ተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ከወልቂጤ እንደገና ወደ ጉብሬ እየነዳ ተሻገሩ። ረሻድ ከፊት እየመራቸው ነበር። በጉብሬ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ድምጻዊያን ሥራቸውን ማቅረብ ይዘዋል። የተወዳጁ ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት ተራ ደረሰ። ወደ መድረክ ወጣ። አዝማቹን ጀመረ፤ ... "ይቅርታ! ... አልቻልኩም!" ብሎ ከወድረክ ወረደ። በጊቢ ውስጥ በሚገኘው ክሊኒክ የመጀመርያ እርዳታ አደረጉለት። አስቸኳይ ሕክምና ያስፈልገዋል። ሚኪያስ ቸርነትን ይዘው በረሩ። ደብል ጋቢና መኪና ውስጥ ከመሀል አድርገውት በቀኙ ድምጻዊ ረሻድ ከድር በስተግራ ኪቦርዲስቱ ደግፈውት። ጋቢና የክሊኒኩ ሰው አለ። ዕቃው መጫኛ ላይ ድምጻዊ ናሆም መኩሪያ ተሰቅሏል። ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረሱ። ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነትን ማትረፍ አልተቻለም። ከዚህ ዓለም በድንገተኛ ሕመም በሞት ተለየን። *** እናንት ያገሬ ልጆች ከምሽቱ 12:30 ዜና እረፍቱ፤ አሳዛኝ የሞት ዜና ደርሶኗል። ይሁንና ባለቤቱ እናትና አባቱ - ቤተሰቦቹ "መርዶ" ( ከባድ ሀዘናቸውን) አልሰሙም። በዚህ ምክንያት ተሽቀዳድመን "አረፈ" ለማለት አልቸኮልንም። ለነፍሱ የዘላለም ዕረፍትን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን። 🙏💔 @Sነኝ ♥🌍 M sister💞💕💖

About