@d_a_n_y_8: "لا أحمل من الحياة سوى قلب يتمنى الخير للجميع، ونفس لا تحب إيذاء أحد، وروح تؤمن أن الجميل لا يضيع عند الله، وأن كل ما نقدمه من خير سيعود إلينا يوماً بطريقة أجمل مما نتوقع."#عباراتكم_الفخمه📿📌 #عباراتكم_الفخمه🦋🖤🖇 #لايك_متابعه_اكسبلور #fypシ #viral

منذ ١٤١٢ هـ
منذ ١٤١٢ هـ
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 27 November 2026 20:55:22 GMT
4171
379
4
64

Music

Download

Comments

a.abs85
Ebtihaj SR :
فعلا
2026-11-27 21:03:47
1
kz_a16
مستخدم :
يي والله 🥺
2026-11-28 01:59:19
0
adjm.mem
أثـــٓر🩷🍃 :
راقي
2026-11-27 21:05:12
0
user14518230465464
𝓜𝓪𝓻𝔂𝓪𝓶♥🥰 :
فعلا
2026-11-27 21:09:01
0
To see more videos from user @d_a_n_y_8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

«ጸርሐ ገብርኤል እምሰማይ ዘይብል ጻዑ ተቀበሉ መጽአ ወልደ አምላክ ለቢሶ ሥጋ ማርያም ወጼዊዎ ነፍሳተ ዓለም»  ​ትርጓሜ፦ «የአምላክ ልጅ የማርያምን ሥጋ ለብሶ፣ የዓለምን ነፍሳትን ማርኮ ከሲኦል ነጻ አውጥቶ መጥቷልና፤ ‘ውጡና ተቀበሉት’ እያለ ገብርኤል ከሰማይ ጮኸ።»  ​ይህንን የቅዱስ ያሬድን ማኅሌታዊ ምስጋና ምሥጢር በጥላና በአማን፣ በምሳሌና በፍጻሜ እንመለከተዋለን። በዚህ ምድር ሥርዓት አንድ ኃያልና አፍቃሪ ንጉሥ ሀገሩን ሊያጠፋ፣ ሕዝቡን ሊያረክስና ሊያስጨንቅ የተነሣን ክፉ ጠላት ለመውጋት ወደ ጦር ግንባር ቢዘምት፤ ሕዝቡ በሥጋትና በጭንቀት ሆነው የጦርነቱን ወሬ ይጠባበቃሉ። ያ ንጉሥ ግን ግንባር ለግንባር ገጥሞ፣ የጠላቱን ኃይል ሰባብሮ፣ ተማርከው የነበሩትን ወገኖቹን ነጻ አውጥቶ፣ በታላቅ ምርኮና ክብር ወደ ከተማው ሲመለስ አዋጅ ነጋሪው ቀድሞ እየሮጠ ይመጣል።  አዋጅ ነጋሪው በከተማው አደባባይ ቆሞ በከፍተኛ ድምፅ፦ «እናንተ የከተማ ነዋሪዎች ሆይ! ፍርሃታችሁ ተወግዷል፣ ጠላታችን ወድቆአል፣ ንጉሣችን ድል አድርጎ ተመልሷልና ወጥታችሁ በደስታ ተቀበሉት!» እያለ ይጮኻል። ያን ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ከቤትና ከመንደሩ እየወጣ፣ በእልልታ፣ በጭብጨባና በታላቅ ሐሴት ንጉሡንና የተመለሱትን ምርኮኞች ለመቀበል ይተማል።  ​ይህ የምድራውያን ነገሥታት ታሪክ በብሉይ ኪዳን ጥላና ምሳሌ ሆኖ ሲታይ የነበረ ሲሆን፣ የነገሥታቱ ድል ግን የጊዜያዊ ሥጋዊ ነጻነት ምሳሌ ነበር። አብርሃም፣ ጌዴዎን፣ ዮፍታሔና ዳዊት ያዳኑአቸው ወገኖች ቆይተው እንደገና በሥጋ ሞተዋል፤ እውነተኛውና የዘለዓለሙ የነፍሳት ምርኮ ግን የተፈጸመው በዓለሙ መድኃኒት በኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

About