@miko.2583: ያሲኖ ቢገባውም አዶናይ በጣም ጥሩ ስራ ሰርቶል!!የተደረገለትን የማይረሳ ሰው ደስ ሲለኘ

miko 2
miko 2
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 November 2026 07:25:40 GMT
76823
18853
459
1108

Music

Download

Comments

rozi121619212327
ሮዚ የናታኔም እናት :
የተደረገለትን እረስተው ነው የምር ለአዶናይ ይገባው ነበር አዶናይ ችግራችንን እየፈታ አሳየን ያሲኖ ደግሞ ችግራችንን ነው የነገረን
2026-11-29 07:48:25
52
demeke.k.motta
D&M❤❤❤ :
ምን ልሆን ነው የምትለው ያሲኖ ይገበዋል በቃ 🤔🤔🤔
2026-11-29 08:01:02
31
abeba.hafte
አ :
ትክክል ነህ ንፁ ልብ ነዉ ያለዉ💙
2026-11-29 07:31:08
463
user5635703084076
ሓደ ክንዲ ሹሕ :
የምር በኣንተ ሃሳብ እስማማለሁ
2026-11-29 07:54:03
129
tutu55295
tutu :
አዶናይም ጎበዝ ያሲኖም ጎበዝ በቃ ክብር ለሚገባው ክበር ይገባዋል ያሲኖም ማግኘቱ ትክክል ነው
2026-11-29 07:29:31
77
user76650062841875
አንተ ያልከው ይሑን :
ሚኮዬ እማትቀዬር ሁሌም ንፁ ሰው ነህ እመብርሀንዬ ትጠብቅህ
2026-11-29 07:35:27
75
alaxsesemaw
Alaxse Semaw :
ልክ ነህ ግን አዋርዱ ደግነት አይለም እሚለው ብዙ ሀሣብ ክሬት ያደረገ ነው
2026-11-29 08:14:34
5
selamteka686
Selam Teka :
እውነት ነው ኣይ የሰው ነገር 🤷🏼‍♀️
2026-11-29 07:31:37
117
simegn.ayele5
Simegn Ayele :
ማርያምን እኔምደብሮኛል
2026-11-29 07:46:10
12
rahel.raki33
ራሄል ጋል ሱዳን :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]tkkl neh bro
2026-11-29 08:30:13
0
user4503730287221
ቬሮኒ የኦዚያን እህት❤❤❤❤❤❤ :
ማይኮዬ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ
2026-11-29 07:41:06
34
yetnayet.ali.berke
Yetnayet ali berke 444❤️‍🩹 :
እውነት ነው
2026-11-29 07:31:15
55
userfikireab
fikireab :
tewow bakih ethio lay seregna enji jegina ayiwotabetim le ene gn adonay new king
2026-11-29 08:23:46
0
jz_zz0
Jz♾️ :
ቤቱ ለሚገባው ሳይሆን #ለሚያስፈልገው ነው የተሰጠው! fact💯
2026-11-29 08:18:08
5
doktrate8
man unitd :
አዶናይ ይለያል ነው የምልህ
2026-11-29 07:29:31
17
germayburu
god is love :
kber yesth ewent now adony jgna
2026-11-29 08:28:04
0
maralem126
እንደ ፍቃድህ ይሁን!! :
እኔም በጣም ደብሮኛል ፌር አደለም ጌታን
2026-11-29 07:32:57
17
peterethio2018
ከድር :
I am yasino fan but iswo speed is good guy he has every right to suffer for there loses.
2026-11-29 08:25:55
0
elsadawit5
Elsa Dawit :
እውነት ነው በትክክል ብለሀል ወድሜ
2026-11-29 07:52:18
17
lemi5074
Lemi :
በትክክል
2026-11-29 07:33:20
5
semachew.man0
Semachew man :
ሰዉ አይወጣለተም
2026-11-29 07:49:59
6
kido07288
Kido :
የማይካድ ነገር ከምር እረ የኛሰው ከባድ ነው ቀን ጠብቆ ሚመጣብህ ከምር
2026-11-29 07:50:50
6
mulken.derbe
ሙሌ ፈርኒቸር ጎንደር :
እዉነት አወ
2026-11-29 07:32:11
6
mearg.ngus
Mªgi🤟 :
ስጀመር ኣሁን ያለው የ Tiktok level የመጣው በ ኣዶናይ ነው ሰው ግን እጅ ነካሽ ነው ጡሩ ባንናገርስ ዝም ማለት ኮ ይቻላል💔🤔
2026-11-29 07:48:33
7
user1881454350710
ያሉትን ይበሉ ብቻ ጥሩ ሠው ሁን🙏🙏💚💛❤️ :
አይችልም አደለም ያሢኖ ሠርቷል ማህበረ ሠብ ላ🥰🥰🥰
2026-11-29 07:50:08
34
To see more videos from user @miko.2583, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About