@cheyenne.ewing: This is something I wish I understood a long time ago.💛 ##christiancreator##faithbasedcontent##jesuslovesyou##bigpotato##viral

Cheyenne Ewing Stokes
Cheyenne Ewing Stokes
Open In TikTok:
Region: US
Friday 21 August 2026 18:48:03 GMT
966
189
2
3

Music

Download

Comments

yeshuasqueen
YeshuasQueen :
I needed this
2026-08-23 14:27:55
0
chaynestephens
Chayne:) :
So true!!! We all definitely overthink it too much!!
2026-08-21 18:57:20
3
To see more videos from user @cheyenne.ewing, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የዶሮ እግር አሮስቶ  የዛሬው የምግብ አይነት በጣም ቀለላል የማያለፋ የዶሮ አሮስቶ አይነት ስታስቡ አሪፍ አማራጭ እንደሚሆናችሁ አንጠራጠርም ፡፡  የዶሮ አሮስቶውን ለማዘጋጀት ዛሬ ባቀረብንላችሁ የአበሳሰል መመሪያ መሰረት ከፈለጋችሁ ሙሉ ዶሮ ወይም የዶሮ ታፋ በመጠቀም ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፡፡  ዶሮውን ለመቀመም የሚያስፈልጋችሁን ግብዓቶች ፣ የማጣፈጫ ቅመሞች ዝርዝር እና የአበሳሰል መመሪያውን ከስር አቅርበናል ፡፡ ዶሮውን ለመቀመም  - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ  - 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት  - 2 የሻይ ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት  - 2 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - 2 የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት  - 1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ  - ግማሽ የሻይ ማንኪያ እርድ  - ግማሽ የሻይ ማንኪያ ከሙን - የምትፈልጉትን ያህል ጨው  አትክልቱን ለመቀመም  - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት  - 1 የሻይ ማንኪያ ሮዝሜሪ  - 1 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - 1 የሻይ ማንኪያ ቀረፋ    - የምትፈልጉት ያህል ጨው  - 1 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ምድጃ ውስጥ ከማስገባታችሁ በፊት  - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት  - 1 የሎሚ ጭማቂ  - ግማሽ ብርጭቆ ውሃ አበሳሰል  - ዶሮውን ቀምማችሁ ካዘጋጃችሁ በኃላ ቢያንስ ለ1 ሰዓት ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማሳረፍ ፤ ለተሻለ ጠዓም አሳድራችሁ መጥበስ ትችላላችሁ  - ምድጃችሁን የላይኛውንም የታችኛውንም በማብራት በ200 ዲግሪ ሴንቲግሬድ አግላችሁ ዶሮውን ለ1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ማብሰል  ማባያ  - ሩዝ  - ቂጣ  - የማባያ ስልሶች #creatorsearchinsights

About